Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

እውነታው ይሄ ነው!

Post by Hameddibewoyane » 24 Jun 2021, 08:42

አሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች ተመተው ወደ ሽፍቶች ከተቀየሩ በሃላ ኣንድም ቀን በትግራይ ውስጥ በቁጥጥር ስር ያዋሉት ከተማ የለም።

ሆኖም የመከላከያ ሰራዊታችን መንቀሳቀስ እያሸተቱ ለሰኣታት የሽብር ስራ በመስራትና ፎቶ በመነሳት ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት የውሸት ፕሮፓጋንዳ የትግራይ ህዝብ መከራ ከማራዘም ውጭ የሚፈይዱት ነገር ኣይኖርም።

የሚያሳዝነው በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ሲቀጠቀጥ ሰላማዊ ሰው ይሆናሉ ፥ ጦርነት ነውና በለስ ቀንቷቸው ካጠቁ የትግራይ ልዩ ሃይል የሚል ፈሊጥ ከዚህ በሃላ ኣይሰራም።

በርግጥ በጦርነት መሃል ሰላማዊ ሰው በስህተት ጉዳት ኣይደርሰውም ማለት ኣይደም ያም ያሳዝነኛል ሆኖም ለዚህ ሁሉ ግፍ ተጠያቂው ኣሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ነው።

ለማንኛው ፓይለት የሌለው ኣንተኖቭ ኣቃጠልኩ ያልከው ኣሸባሪ ኣሁን ደግሞ የተደገሰልህ ዱላ ለመቀበል ተዘጋጅና ድራማ ስራበት።

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: እውነታው ይሄ ነው!

Post by Ejersa » 24 Jun 2021, 09:23

:lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
24 Jun 2021, 08:42
አሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች ተመተው ወደ ሽፍቶች ከተቀየሩ በሃላ ኣንድም ቀን በትግራይ ውስጥ በቁጥጥር ስር ያዋሉት ከተማ የለም።

ሆኖም የመከላከያ ሰራዊታችን መንቀሳቀስ እያሸተቱ ለሰኣታት የሽብር ስራ በመስራትና ፎቶ በመነሳት ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት የውሸት ፕሮፓጋንዳ የትግራይ ህዝብ መከራ ከማራዘም ውጭ የሚፈይዱት ነገር ኣይኖርም።

የሚያሳዝነው በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ሲቀጠቀጥ ሰላማዊ ሰው ይሆናሉ ፥ ጦርነት ነውና በለስ ቀንቷቸው ካጠቁ የትግራይ ልዩ ሃይል የሚል ፈሊጥ ከዚህ በሃላ ኣይሰራም።

በርግጥ በጦርነት መሃል ሰላማዊ ሰው በስህተት ጉዳት ኣይደርሰውም ማለት ኣይደም ያም ያሳዝነኛል ሆኖም ለዚህ ሁሉ ግፍ ተጠያቂው ኣሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ነው።

ለማንኛው ፓይለት የሌለው ኣንተኖቭ ኣቃጠልኩ ያልከው ኣሸባሪ ኣሁን ደግሞ የተደገሰልህ ዱላ ለመቀበል ተዘጋጅና ድራማ ስራበት።

Abdisa
Member+
Posts: 5758
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: እውነታው ይሄ ነው!

Post by Abdisa » 24 Jun 2021, 15:04

:lol: :lol: :lol:

Post Reply