Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ግን አዲስ አበባ ውስጥ ቤተሰብ የለውም እንዴ?

Post by temari » 23 Jun 2021, 15:38

:lol: Just for laughs :lol:
Please wait, video is loading...

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ግን አዲስ አበባ ውስጥ ቤተሰብ የለውም እንዴ?

Post by temari » 24 Jun 2021, 17:28

"የራሴም ወዳጆች አልመረጡኝም" :lol:
የኢትዮጵያ ህዝብ የጽንፈኞችን ወገብ ነው የሰበረው


Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ግን አዲስ አበባ ውስጥ ቤተሰብ የለውም እንዴ?

Post by Hawzen » 24 Jun 2021, 18:20

temari wrote:
24 Jun 2021, 17:28
"የራሴም ወዳጆች አልመረጡኝም" :lol:
የኢትዮጵያ ህዝብ የጽንፈኞችን ወገብ ነው የሰበረው

This lunatic Yilkal is a sore loser :lol: :lol: :lol: :lol:


Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF ዱቄት

Tiago
Member
Posts: 2046
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ግን አዲስ አበባ ውስጥ ቤተሰብ የለውም እንዴ?

Post by Tiago » 25 Jun 2021, 04:03

እኔ የምለው ለምንድነው በሙያው ያልተሰማራው ??? ኢትዮጲያ ውስጥ ጭቃ አቡኪም ኢንጂነር ነው

አቶ መባል ቀርቶ ኢንጂነር :lol: አምባሳደር, ፕሬዝደንት even 10 years after the person left the job. :lol: :lol: :lol:

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ግን አዲስ አበባ ውስጥ ቤተሰብ የለውም እንዴ?

Post by temari » 25 Jun 2021, 16:41

አቶ ይልቃል ጌትነት ከፖለቲካው ይልቅ ኮሜዲውን ቢሞክሩት የበለጠ ይሳካላቸው ነበር :lol:


Please wait, video is loading...

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ግን አዲስ አበባ ውስጥ ቤተሰብ የለውም እንዴ?

Post by Abe Abraham » 26 Jun 2021, 08:15


0002 ? That is a code for " my name is Peter Bond, Bond ! "

Post Reply