Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የሞተን ሰው በፎቶ ሾፕ የማስነሳት ተአምር!

Post by Ejersa » 23 Jun 2021, 11:28

ባለፈው የትህነግ ዳያስፖራ ከሰልፍ በኋላ ይህን ምስል እየተቀባበለው ነበር። ደብረፅዮን ሲናፍቃቸው ቀባብተው እሱን አስመስለው መጠጥ ቤትም ይዘውት ገብተው ነበር። የገረመኝ ዛሬ የተለቀቀው ምስልና የባለፈው ጆሯቸው መተለቁ ነገር ነው። ከባለፈው ግን የዛሬው ሰውዬውን ይመስላል። ሀገር ቤት ይህን የመሰለ ደብረፅዮን ከተሰራ አሜሪካ መቅናት አለባት። :lol: :lol: :lol: :lol:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የሞተን ሰው በፎቶ ሾፕ የማስነሳት ተአምር!

Post by Hameddibewoyane » 23 Jun 2021, 11:33

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
23 Jun 2021, 11:28

Post Reply