Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጉዞ ከዜሮ ወደ ነጌቲቭ ። የወያኔ መፈክራት ውጤት (1) ትግራይ ትመርጣለች - ውጤት ዜሮ (2) ትግራይ ትስዕር - ውጤት ዜሮ።አሁን ዝንብ ከፊታቸው ላይ እያባረሩ ማልቀስ - ነጌቲቭ

Post by Abere » 23 Jun 2021, 09:53

ጉዞ ከዜሮ ወደ ነጌቲቭ ። የወያኔ መፈክራት ውጤት (1) ትግራይ ትመርጣለች - ውጤት ዜሮ (2) ትግራይ ትስዕር - ውጤት ዜሮ።አሁን ዝንብ ከፊታቸው ላይ እያባረሩ ማልቀስ - ነጌቲቭ።
መለስ ዜናዊ ዐማራ መንገድ ላይ ተቀምጦ ሲለምን ማየት እፈልጋለሁ ሲል አሁን የትግሬ ወያኔ መንገድ ላይ ተቀምጦ በጥንድ ዐይኖቹ ዐማራ ፋኖ ሲያለቅስው ቢያይ ምንኛ መልካም ነበር። የዐባይ ወልዱ ፎቶ፣ የስብሃት ነጋ ፎቶ የሳይንሳዊ ውጤት ድጋፍ ማስረጃዎች ለታሪክ ተቀመጡ።