Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

VIP info CIA and Interpol are helping Abiy Ahmed against the war in Tigray!

Post by Wedi » 22 Jun 2021, 21:44

VIP info CIA and Interpol are helping Abiy Ahmed against the war in Tigray!

ሁለት በጣም የሚገርሙ መረጃዎች:-

1ኛ. የዛሬ 3 አመት አብይ አህመድ ጠሚ ሆኖ እንዲመረጥ የአሜሪክ እጅ እንዳለበት እና የፕሮቲስታንት እምነት ተካታይ መሆኑም ከፍተኛ አስተዋጾ እንዳደረገለት አንድ ፈረንጅ ገለፅ!!

2ኛ. ከላይ የተጠቀሰውን ለአብይ አህመድ ወደ ስልታን መምታት የአሚሪካ እጅ እንደነበረበት የሚያረጋግጠው የትግራይ ፒፒ አክቲቪት የሆነው ናትናኤል አስመላሽ ሰሞኑን ያወጣው ሚስጥሪ ነው፡፡ ናትናኤል አስመላሽ እንደሚለው ከሆነ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የቪዛና እና የኢኮኖሚ ማዕቀብ ልታደርግ ነው የሚለው የአሜሪካኖች የውሸት ፕሮፖጋንዳ /FAKE propaganda/ መሆኑን እና አንዲያውን የአሜሪካ የስልለላ ድርጅት የሆነው ሲ.አይ.ኤ. እና ኢንተርፖል ከአብይ አህመድ እና ከግራይ ግዚያዊ አተዳድር ጋር በመሆን በትግራይ ውስጥ ያለውን የጦርነት እንቅስቃሴ መቀሌ ላይ ተቀምጠው በበላይነት የሚመሩት ሲ.አይ.ኤ. እና ኢንተርፖል መሆናቸው በአይኑ በብረቱ እንዳየ ተናግሯል!! This once again proves the fact that the art of politics involve far more than what is seen on the surface.

Please wait, video is loading...