-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
አለን ለማለት አንድ ኪሎ ውሸት!!!!
አሸባሪ ህወሓቶች በአሁን ሰአት የአርቲስት የጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃ በ Tv ሲታይ Live ነው ብለው ከመዋሸት ወደ ኃላ አይሉም አይዟቹሁ ውጊያው አልቋል ዙ እየተኮሱ ነው የኛ እየተለማመዱ ነው የኛ ይላል አንዱ የህወሓት ወታደር ሰሞኑን ማረክን ደመሰስን የሚሉት ቪዲዮ ላይ እሳት ውጊያ ላይ በዙ ልምምድ? የፈጣሪ ያለህ እንዴት አይነት ብጥረቃ ነው አሸባሪ ህወሓት በአሁን ሰአት እንኳን ዙ ሊኖራት ይቅርና ዙኩኒም የላት የሚለቀቀ ቪዲዮ በሙሉ ሰሜን ዕዝ የተመታ ግዜ የተቀረጸ ግዜ ተጠብቆ ለፕሮፓጋንዳ ያው አለን ለማለት የሚለቀቅ ነው መሬት ላይ ያለውን እውነታ እኛም እነሱም ያቁታል እንተዋወቃለን! በተለይ የትግራይ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል!