Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

አለን ለማለት አንድ ኪሎ ውሸት!!!!

Post by Ejersa » 22 Jun 2021, 20:27

አሸባሪ ህወሓቶች በአሁን ሰአት የአርቲስት የጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃ በ Tv ሲታይ Live ነው ብለው ከመዋሸት ወደ ኃላ አይሉም :lol: አይዟቹሁ ውጊያው አልቋል ዙ እየተኮሱ ነው የኛ እየተለማመዱ ነው የኛ ይላል አንዱ የህወሓት ወታደር ሰሞኑን ማረክን ደመሰስን የሚሉት ቪዲዮ ላይ እሳት ውጊያ ላይ በዙ ልምምድ? የፈጣሪ ያለህ እንዴት አይነት ብጥረቃ ነው 🙏 አሸባሪ ህወሓት በአሁን ሰአት እንኳን ዙ ሊኖራት ይቅርና ዙኩኒም የላት :lol: የሚለቀቀ ቪዲዮ በሙሉ ሰሜን ዕዝ የተመታ ግዜ የተቀረጸ ግዜ ተጠብቆ ለፕሮፓጋንዳ ያው አለን ለማለት የሚለቀቅ ነው መሬት ላይ ያለውን እውነታ እኛም እነሱም ያቁታል እንተዋወቃለን! በተለይ የትግራይ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል!