Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ፕሮፌሴር መራራ ጉዴና ሁሉን ያካተተ አዲስ ብሄራዊ ምርጫ በሚቀጥሉት 6 ወራት ውስጥ አዲደረግ ጥያቄ አቀረቡ!!

Post by Wedi » 22 Jun 2021, 17:10

ፕሮፌሴር መራራ ጉዴና ሁሉን ያካተተ አዲስ ብሄራዊ ምርጫ በሚቀጥሉት 6 ወራት ውስጥ አዲደረግ ጥያቄ አቀረቡ!! :P :shock:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11057
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕሮፌሴር መራራ ጉዴና ሁሉን ያካተተ አዲስ ብሄራዊ ምርጫ በሚቀጥሉት 6 ወራት ውስጥ አዲደረግ ጥያቄ አቀረቡ!!

Post by Abere » 22 Jun 2021, 17:22

እንደዚህ ያለ አስተሳሰብ የፓለቲካ ለሜ ቦራ ወይስ የፓለቲካ ጠበብት? በቃ ሁሉ ነገር ጊዜ :ገንዝብ :ወዘተ በሽ በሽ ነው ለፓለቲካ ላሜ ቦራዎች።

Post Reply