Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የአዲግራት መረጃ!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jun 2021, 11:44

መከላከያ ለስምሪት ዞር ሲል ተላላኪ ከተማ ውስጥ የቀረው ይጨፍራል እንጂ ህወሓት በውግያ የያዘው ቦታ የለም፣ መከላከያ ለስምሪት ሲሄድ ግን ተከትሎ እንዲህ አይነት ክፍተት ይፈጠራል ይህ ደሞ የሽብርተኛ ልዩ ተግባሩ ነው ፊትለፊት ደፍረው አይመጡም በምን አቅማቸው የሚል የ መከላከያ ምንጮች ጠቅሰዋል። ስለዚህ ህወሓት የአዲግራት መቆጣጠር የውሸት መረጃ ፋይልን በዚሁ ዝጉት! :lol: :lol: :lol: :lol:

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: የአዲግራት መረጃ!

Post by sebdoyeley » 22 Jun 2021, 11:47

:lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
22 Jun 2021, 11:44
መከላከያ ለስምሪት ዞር ሲል ተላላኪ ከተማ ውስጥ የቀረው ይጨፍራል እንጂ ህወሓት በውግያ የያዘው ቦታ የለም፣ መከላከያ ለስምሪት ሲሄድ ግን ተከትሎ እንዲህ አይነት ክፍተት ይፈጠራል ይህ ደሞ የሽብርተኛ ልዩ ተግባሩ ነው ፊትለፊት ደፍረው አይመጡም በምን አቅማቸው የሚል የ መከላከያ ምንጮች ጠቅሰዋል። ስለዚህ ህወሓት የአዲግራት መቆጣጠር የውሸት መረጃ ፋይልን በዚሁ ዝጉት! :lol: :lol: :lol: :lol:

pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: የአዲግራት መረጃ!

Post by pushkin » 22 Jun 2021, 12:26

The Eritrean defense force first left the city. The TPLF leftovers who live whin their families started to dance and shot to the skies. Then army came back and crushing them all like a hell :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
22 Jun 2021, 11:44
መከላከያ ለስምሪት ዞር ሲል ተላላኪ ከተማ ውስጥ የቀረው ይጨፍራል እንጂ ህወሓት በውግያ የያዘው ቦታ የለም፣ መከላከያ ለስምሪት ሲሄድ ግን ተከትሎ እንዲህ አይነት ክፍተት ይፈጠራል ይህ ደሞ የሽብርተኛ ልዩ ተግባሩ ነው ፊትለፊት ደፍረው አይመጡም በምን አቅማቸው የሚል የ መከላከያ ምንጮች ጠቅሰዋል። ስለዚህ ህወሓት የአዲግራት መቆጣጠር የውሸት መረጃ ፋይልን በዚሁ ዝጉት! :lol: :lol: :lol: :lol:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የአዲግራት መረጃ!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jun 2021, 12:36

ሎሚ ረፋድ ቐንጠብ-ጠበኛ ኣሸባሪት ጉጅለ ሕወሓት ናብ ከተማ ዓዲ-ግራት ገጻ ምቕልቃላ ተሰሚዑ ኔሩ'ዩ። ከላሽናት ሰማይ-ሰማይ እናተኮሰት'ውን፡ ህዝቢ ክትርብሽ ጀሚራ ኔራ'ያ። ግና፣ እቲ ነቲ ከተማ ሓዲጉ ወጺኡ ዝነበረ ሰራዊት ኤርትራ፡ ብቕጽበት ናብ ከተማ ዓዲ-ግራት ክውሕዝ'ዩ ተራእዩ። "ሻዕብያ መጺኦም" ዝሰምዐት ኣሸባሪት ጉጅለ ሕወሓት፡ ትንፋስ ብዘይ-ህብ ፍጥነት ፈሲ ዓብሉኻ ክትመላጠት ዝተዓዘቡ ሻዕበኛታት፡ እግሪ-እግራ እናስዓቡ ይቕርስምዋን ድራር ኣሞራ ይገብርዋን ምህላዎም ጽጹይ ሓበሬታ ኣሎ። ብኻልእ ኣበሃህላ፣ ኣባላት ግብረ-ሽበራ ሕወሓት፡ ብሰራዊት ኤርትራ ይጅፍዑ ኣለው ማለት'ዩ። " ዓዲ ግራት'የ! ብደም ግብረ-ሽበራ ሕወሓት ጨቀወት'የ!" እናተባህለ ክድረፍ'ውን ጀሚሩ ኣሎ።

pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: የአዲግራት መረጃ!

Post by pushkin » 22 Jun 2021, 14:03

:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Hameddibewoyane wrote:
22 Jun 2021, 12:36
ሎሚ ረፋድ ቐንጠብ-ጠበኛ ኣሸባሪት ጉጅለ ሕወሓት ናብ ከተማ ዓዲ-ግራት ገጻ ምቕልቃላ ተሰሚዑ ኔሩ'ዩ። ከላሽናት ሰማይ-ሰማይ እናተኮሰት'ውን፡ ህዝቢ ክትርብሽ ጀሚራ ኔራ'ያ። ግና፣ እቲ ነቲ ከተማ ሓዲጉ ወጺኡ ዝነበረ ሰራዊት ኤርትራ፡ ብቕጽበት ናብ ከተማ ዓዲ-ግራት ክውሕዝ'ዩ ተራእዩ። "ሻዕብያ መጺኦም" ዝሰምዐት ኣሸባሪት ጉጅለ ሕወሓት፡ ትንፋስ ብዘይ-ህብ ፍጥነት ፈሲ ዓብሉኻ ክትመላጠት ዝተዓዘቡ ሻዕበኛታት፡ እግሪ-እግራ እናስዓቡ ይቕርስምዋን ድራር ኣሞራ ይገብርዋን ምህላዎም ጽጹይ ሓበሬታ ኣሎ። ብኻልእ ኣበሃህላ፣ ኣባላት ግብረ-ሽበራ ሕወሓት፡ ብሰራዊት ኤርትራ ይጅፍዑ ኣለው ማለት'ዩ። " ዓዲ ግራት'የ! ብደም ግብረ-ሽበራ ሕወሓት ጨቀወት'የ!" እናተባህለ ክድረፍ'ውን ጀሚሩ ኣሎ።

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: የአዲግራት መረጃ!

Post by lil kogne » 22 Jun 2021, 14:15

Correction brother hameddbeweyane it is ዐዲ ግራትየ ዕምብሮ ኾይኑ ብኻላሽናትየ፡ hope you know what ዕምብሮ is 😂😂😂😂[ quote=Hameddibewoyane post_id=1195337 time=1624376640 user_id=51900]
መከላከያ ለስምሪት ዞር ሲል ተላላኪ ከተማ ውስጥ የቀረው ይጨፍራል እንጂ ህወሓት በውግያ የያዘው ቦታ የለም፣ መከላከያ ለስምሪት ሲሄድ ግን ተከትሎ እንዲህ አይነት ክፍተት ይፈጠራል ይህ ደሞ የሽብርተኛ ልዩ ተግባሩ ነው ፊትለፊት ደፍረው አይመጡም በምን አቅማቸው የሚል የ መከላከያ ምንጮች ጠቅሰዋል። ስለዚህ ህወሓት የአዲግራት መቆጣጠር የውሸት መረጃ ፋይልን በዚሁ ዝጉት! :lol: :lol: :lol: :lol:
[/quote]

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የአዲግራት መረጃ!

Post by Ejersa » 23 Jun 2021, 05:13

እንደ ትህነግ ቆጣቢ ድርጅት አላየሁም። እጅግ የቆዩ ፎቶዎችን ቆጥቦ አቆይቶ የዛሬ አስመስሎ ያመጣና ብዙ ያወናብድበታል። አሁን የቀረው የመለስ ዜናዊን የልጅነት ፎቶ አምጥቶ "እያደገ ነው፣ እድግ በል አቡሽዬ" ማለት ብቻ ነው። :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
22 Jun 2021, 11:44
መከላከያ ለስምሪት ዞር ሲል ተላላኪ ከተማ ውስጥ የቀረው ይጨፍራል እንጂ ህወሓት በውግያ የያዘው ቦታ የለም፣ መከላከያ ለስምሪት ሲሄድ ግን ተከትሎ እንዲህ አይነት ክፍተት ይፈጠራል ይህ ደሞ የሽብርተኛ ልዩ ተግባሩ ነው ፊትለፊት ደፍረው አይመጡም በምን አቅማቸው የሚል የ መከላከያ ምንጮች ጠቅሰዋል። ስለዚህ ህወሓት የአዲግራት መቆጣጠር የውሸት መረጃ ፋይልን በዚሁ ዝጉት! :lol: :lol: :lol: :lol:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: የአዲግራት መረጃ!

Post by Weyane.is.dead » 23 Jun 2021, 06:45

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply