Page 1 of 1

የምርጫ ውጤት

Posted: 22 Jun 2021, 01:41
by Abaymado
ባህርዳር : ፍኖተ ሰላም(ሙሉ ውጤት አይደለም ) : ወልድያ ራያ ቆቦ(ሙሉ ውጤት አይደለም ) :መርዓዊ (ሙሉ ውጤት አይደለም )
አብን አሸንፏል

Re: የምርጫ ውጤት

Posted: 22 Jun 2021, 01:56
by Abaymado
ደብረማርቆስ(ሙሉ ውጤት አይደለም ) አዴት (ሙሉ ውጤት አይደለም ) አብን አሸንፏል :

Re: የምርጫ ውጤት

Posted: 22 Jun 2021, 02:06
by Aba

Re: የምርጫ ውጤት

Posted: 22 Jun 2021, 02:21
by Abaymado
ምናልባት ሙሉ ጎጃም አብን ሳያሸንፍ አይቀርም ::

Re: የምርጫ ውጤት

Posted: 22 Jun 2021, 02:31
by Abaymado

Re: የምርጫ ውጤት

Posted: 22 Jun 2021, 06:08
by Abaymado
አዲስ አበባ
ኮልፌ ወረዳ 6 ም/ጣቢያ 1
ባልደራስ 402
ነእፓ 293
ብልፅግና 290
ኢዜማ 211

================


ቂርቆስ ጣብያ .....

አጠቃላይ መራጭ 700
ብልፅግና 400
ኢዜማ 139
ባልደራስ 111

Re: የምርጫ ውጤት

Posted: 22 Jun 2021, 09:57
by Abaymado
ጎንደር

አዘዞ ሁለት ለ
አብን 865
እናት 366
ብልፅግና 127



አምባግዮርጊስ ሁለት ለ


አብን 776
እናት 335
ኢዜማ 135
ብልፅግና 99

እናርጅና እናውጋ ድሽኮትኮኛ 1 ለ

አብን 220
ብልፅግና 89
ኢዴሃን 42
ኢዜማ 34


የብአዴን አመራሮች አገኘሁ :ደመቀ እንዳሸነፉ ተገልትፅዋል::

Re: የምርጫ ውጤት

Posted: 22 Jun 2021, 13:52
by Abaymado
ምርጫ ቦርድ ውጤት አትዘግቡ ብሏል:: ለምን? አሜሪካም እንዲህ ያለ ነው:: ይህም ሆኖ አሁን ነው ዜናው የደረሰኝ : ለወደፊቱ እናስብበታለን

እስክንድር እየመራ እንደሆነ ተነግሯል::
የአብን ሊቀመንበር በራያ ቆቦ እንዳሸነፈም ተነግሯል::

ሌላ :
ቢቸና እየሱስ
አብን 252
ብልፅግና 247


ደጀን

አብን 560
ብልፅግና 320
ኢዜማ 0

ሸበል በረንታ የደሃ ጣብያ
አብን 943
ብልፅግና 17
ኢዜማ 41

ደብረ ማርቆስ
በ 52 ጣብያ ለሕዝብ ተወካዮች
አብን 10,111
ብልፅግና 9,275

ጎንደር አጃ ፋሲለደስ
ለሕዝብ ተወካዮች

አብን 591
ብልፅግና 507

ለክልል
አብን 317
ብልፅግና 220