Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የምርጫ ትዝብትና መረጃ

Post by Abaymado » 21 Jun 2021, 12:26

በአዲስ አበባ

ምርጫ ጣብያ እስካሁን ያልተከፈቱ : መዝገብ ጠፋ በሚል ምርጫ ጣብያ ኣለመከፈት: ምርጫ ካርድ አለቀ የሚል
ንፋስ ስልክ አካባቢ 1500-3000 ህዝብ ቢሰለፍም እስካሁን ምርጫ አልተጀመረም

በአንዳንድ አማራ ክልል
ኣብንን ነው የምትመርጡት ስለዚህ ኣትመርጡም ተብለው እንዲመለሱ ተደረገዋል::

ቤኔሻንጉል

1500 የሚመርጥበት ቦታ 200 ሰው ከመረጠ በሕዋላ መምረጫ ካርድ አለቀ መባል