Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ማንን እንመን?

Post by sarcasm » 21 Jun 2021, 11:00

የቱን እንመን ?

1 - አንዱ ዲያቆን ነው መቼስ የሃይማኖት አባት አይዋሽም ?

2 - አንዱ ባለስልጣን ነው መቼስ የተሳሳተ መረጃ አይደርሰውም ?

3 - ናቲ የጦርነቱ ጊዜ ከመከላከያ ቀድሞ መቀሌ የገባ ፈጣንና እሳት የላሰ ዘጋቢ ነው...

4 - እኚ ፎቶው ላይ የሚታዩት ሰዎች ምን አባታቸው ሆነው ነው በጠዋቱ በሶስት ክ/ከተማ ፣ በእኩል ሰዓት ተገኝተው እየመረጡ የሚገኙት 😕

ተናቦ መስራት ግን ያስጠላሃል 👌

ዲያቆኑ


ባለስልጣኑ


እሳት የላሰ ዘጋቢው

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ማንን እንመን?

Post by sarcasm » 21 Jun 2021, 15:54

The real question is which two (at least) are lying?

Or for a laugh, you could ask ..
Please wait, video is loading...

Post Reply