Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
free-tembien
Member
Posts: 1685
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

በለው ሃላፊ ክፍለ ጦሩን ሁሉ በፌክ ኒውስ ጨረሰው ቂቂቂ 1121ኛ 1111ኛ 1002ኛ 12113ኛ 700ኛ 8999ኛ 99999ኛ

Post by free-tembien » 20 Jun 2021, 19:14

:lol: :lol: :lol:
አረ ሃላፊ ትንሽ ሼም የለም እንዴ? ክፍለ ጦሩን ሁሉ እኮ ጨረሳችሁት በየቀኑ፤ ምን ቀረው? :lol:
አረ ባይሆን እያረፋችሁ፤ እንዴ ፌክ ኒውስም እኮ ልክ አለው፤
በለው የክፍለ ጦር ብዛት! :lol:

viewtopic.php?f=2&t=261863