Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12592
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : የኤርትራው ከፍተኛ የጦር መሪ ትግራይ ውስጥ በኮሮና ሞተ

Post by Thomas H » 20 Jun 2021, 10:11

ያው መቀሌ ውስጥ ስትቅለበለብ ወያኔ ቀነጠሳት (ተክለ ሰንበት ወተነቀለ በሰንበት)








Thomas H
Senior Member
Posts: 12592
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : የኤርትራው ከፍተኛ የጦር መሪ ትግራይ ውስጥ በኮሮና ሞተ

Post by Thomas H » 20 Jun 2021, 20:54

ቁርስ በልቶ ሲወጣ ነው የደፉት:: መሞቱ ግን አይቀርም ነበር ምክንያቱም የበላው ቁርስ በመርዝ ተመርዞ ነበር::






Thomas H
Senior Member
Posts: 12592
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : የኤርትራው ከፍተኛ የጦር መሪ ትግራይ ውስጥ በኮሮና ሞተ

Post by Thomas H » 21 Jun 2021, 10:44

የትግራይን መሬት ካቆሸሹት የኤርትራ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በጥቂቱ(የሚገርመው ደግሞ ሁሉም ትግራይ ውስጥ በኮሮና ሞቱ ተብሎ ነው በERI-TV የሚነገረው



ክዉለዱ ኤርትራዉያን ክሞቱ ኢትዮጵያዉያን ባሮት



Post Reply