Page 1 of 1

" የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ "!!!!!

Posted: 20 Jun 2021, 08:32
by Hameddibewoyane
ወያኔ ኢትዮጵያን ስጋዋን ሙልጭ አድርጎ በልቶ አጥንቷ ብቻ የቀረን ሀገር ልጆቿ ከመንጋጋው ፈልቅቀው ሲያወጡ: እንደገና እራሱ ተበዳይ ሆኖ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ሲያላዝን መስማት በእራሱ እንዴት ይዘገንናል :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: " የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ "!!!!!

Posted: 20 Jun 2021, 11:31
by Abdisa
I have a feeling that the terrorist agame Sarcasm/eden/AbyssiniaLady/... altered PM Abiy's speeches to create the fake audio for propaganda consumption. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: