Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

The Genesis of Tigray Genocide - ESAT calls for the extermination of Tigrayans in 2016

Post by sarcasm » 20 Jun 2021, 07:50


የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይን ህዝብ እንድያጠፋ በኢሳት የተላለፈው ጥሪ


የሚከተለው ጥሪ ኢሳት በሐምሌ 30/2008 ያስተላለፈው ነው። ወደ ፅሑፍ ቀይረን ኣቅርበነዋል። ቪድዮውም ከታች ኣያይዘነዋል።



ከመላው የጎንደር አማራ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ አስቸኳ ጥሪ ለኢትዮጵያ ህዝብ

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሳትላይት ቴሌቪዥንና ሬድዮ ዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ፣አምስተርዳም ኔዘርላንድ፣ ለኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ

ጉዳዩ፦ በሰላም ሊመለስልን ያልቻለው ነፃነታችንን በተፈለገው የሐይል እርምጃ ለማስመለስ የቀረበ ጥሪ


የኢትዮጵያ ህዝብ ካለፉት 25 ዓመታት ስህተታቸውና ግፋቸው ይማሩ ይሆናል ብሎ የታገላቸው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ሐምሌ 29 ቀን 2008 ዓ/ም ሁሉ ጊዜ በሚያደርጉት የሌብነት ዘድየ የሶሮቃንን ሳንጃን በሮች በሌሊት በማለፍ በራሳቸው ካድሬዎች ተነሳስተው እንዲጠበቅ በማድረግ ጨፍጭፎ ለመጨረስ ዘመቻ ጀምሯል። የዘመቻው ዓላማም የራስ ምታት የሆነባቸውን የጎንደር ህዝብ ማስደንገጥና በሃገሪቱ የተቀጣጠለውን ትግል ለማስቆም ነበረ። ዳሩ ግን ‹‹ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል›› ሆነና ጀግናው የጎንድር ከተማ ህዝብም በጠቅላላ በመውጣት እነዚህን ወንጀለኞች ወጥሮ በመያዝ የዙርያም ወገኖችን በመጠበቅ ላይ ይገኛል። የክልል አድማ በታኝ ፖሊሶችና ምልሻዎች የወገናችሁ መጨፍጨፍ ተፈጥሯችሁን እያሟገተው የዚህን ጨካኝ አፋኝ የአንድ ገዢ አናሳ ቡድን ትእዛዝ ከምንም ባለመቁጠር ከጎናችን በመቆማችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፥ ለጊዜው ለኛም ትልቅ ሐይል ነበረ።

ውድ የኢትዮጵያ ወገናችን ሆይ

እንደምታዩት እኛን የገጠመን ትግል በማንኛውም ዓለም እንደሚከሰተው በጨቋኝ መንግስትና በተጨቋኝ ህዝብ ተብሎ በሚጠራ መካከል ሳይሆን በአንድ ዘራችሁን በማጥፋት የበላይ ሆኜ ልግዛ በሚል ጎሳና ፍዳው አላልቅ ባለ ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ነው። ለዚህም ይህ በትግራይ ተዋጊዎች ብቻ በጎንደር የከፈተው ጦርነት ማስረጃ ሲሆን አሁንም ተጨማሪ የትግራይ ተዋጊዎች ብቻ በማዘጋጀት

1) የተምቤን ሰቆጣ ላሊበላን መንገድ በመጠቀም ከአራሱ ላስታ በመነሳት በበለሳ ወደ ደቡብ ጎንድር ከዛም ወደ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም

2) አሁንም ይህን የተምቤን ሰቆጣ ላሊበላ ዓለም ከተማ መንገድ በመጠቀም በሙኩጡሪ ወደ ስላሌ

3) የደሴ አዲስ አበባን መንገድ በመጠቀም ወደ ሰሜን ሽዋ በማስገባት አማራውን ከተቆጣጠርን ሌላውን ሰፊ የኦሮምና የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብን አሁን ባለው በሚንቀሳቀስ ትንሽ ኃይል መቆጣጠር እንችላለን የሚል ንቀትና እብሪታቸውን ሰንቀው ለመንቀሳቀስ እየተዘጋጁና እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ መረጃ ደርሶናል። አይሆንም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው የኸው በጎንደር ጀምረውታል።

ውድ የኢትዮጵያ ወገናችን ሆይ

ይህ የጥፋት ዕቅድ የታቀደው ከአምስት ሚሊዮን ህዝብ ለ95 ሚሊዮን ህዝብ ነው ለዚህ ደሞ የህሊናና ሆድ እስረኞችን እንደ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝና መሰሎቻቸውን በመጠቀም ነው። የሚያሳዝነው ደሞ 5 ሚሊዮን ለ10 ፈላጭ ቆራጭና በእነሱ ዙርያ ላሉ ቢበዛ 10 ሽህ እንኳን ለማይሆኑ በመጠቀሚያ መደላደልነት ለሚያገለግሉ ሰዎች ነው። መላው የኢትዮጵያ ህዝብም እነዚህ መጠቀሚያ መደላድላያ የሆኑትንና መላው የትግራይ ወገኖቹን በዚህ ጊዜ በመካከል በመግባት ለሰላም እንዲታገሉ ካልቻሉ ደግሞ እራሱን ለይቶ ብቻነታቸውን እንዲያውቁ በተለያየ መንገድ ለምኖአል። ይህንን ልመና ግን አልሞከሩም ጭራሽ ይባስ ብለው የእነሱ ልጆች መንፈስ እንደሆኑ በመንገር የስነ ልቦና ጦርነት በማካሄድ ይስቁብናል ያዋርዱናል በመሆኑም ያተረፍነው ውርደትና እልቂት ብቻ ነው።

የ25 ዓመት የሰላማዊ ሰልፍ ጥረታችንም ከንቱና ውጤት የማያመጣ መሆኑን የእኛ ተወካዮች ተነግሮናል። ስለዚህ አሁን ምንድ ነው የምንጠብቀው? እንደዚህ እየነጣጠሉ እስኪጨርሱን?! ካሁን በኋላ በንግግር መልስ መጠበቅ የዋህነት ሞኝነትም ነው። ወደድንም ጠላንም ምርጫው አንድ ብቻ ነው፦ እነሱ ወደ ፈለጉት የሐይል እርምጃ በመግባት ነፃነትን ማስመለስ። የተበላሸን ዓሳን ከባህር ማስወገጃ መንገዱ አንዱ ነው፦ የባህር ውሃ ማስወገድ።

ውድ የኢትዮጵያ ወገናችን ሆይ

ትግስት የወለደው ቁጭት ውጤቱ አመርቂ ነው፤ ኣትጠራጠርም። ስለዚህም ሳናመነታ ሁላችንም በያለንበት በሚከተለው መሰረት እርምጃችንን እንድጀምር ጥሪ እናስተላልፋለን።

በአማራ ክልል የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ከትግራይ በደሴ ወደ አዲስ ኣአባ፤ ሁለተኛም ከወልዲያ ወረታ፥ ከሽሬ ጎንደር፥ ከሑመራ ጎንደር፥ ከመተማ ጎንደር ያሉ መንገዶችን ኣሁን ጎንደር ዙርያውን እንደተዘጋው በየመንድሩ ያላችሁ ወገኖ ሁሉ በጠቅላላው በመውጣት በድንጋይ በእንጨት መተላለፍያውን በመዝጋት የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይን እንቅስቃሴ እናስቁመው።
የአፋር ወገኖቻችን ከትግራይ መቀሌ፥ ከዊሓ በሸኺት ኣፍዴራ፥ ኣሳይታ የሚወደውን በጠቅላላ በመውጣት በድንጋይ በእንጨት መተላለፍያውን በመዝጋት የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይን እንቅስቃሴን እናስቁመው።
መላው በሰራዊትነት ተቀጥራችሁ እያገላገላችሁ ያላችሁት የኢትዮጵያ ውድ ልጆች፦ እናንተም የተቀጠራችሁለት የ10 ግፈኛ የትግራይ ባለስልጣናትን ከኛ የወጡ ህሊናቢስና ሆድአደር ምቾታቸውን ልትጠብቁና የትግራይ ቀኝ ገዢነትን ልታረጋግጡ አለመሆኑን ልንነግራችሁ የሚገባ ኣይደለም። ስለዚህም ቢቻል በውስጣችሁ በአዛዥነትን በሰላይነትን የተጫኑባችሁን የበላይ ኣዛዞቻችሁን ለይታችሁ የጦር እርምጃ በመወሰድ ተባበሩን። አለበለዚያ ነገም እውነታውን ስትረዱትና ስትመለሱ ኣሁንም ወንድሞቻችን እህቶቻችን መንታ መንገድ ሆናችሁ ውስጥ ስሜታችሁ ከኛ ባላነስ እየተጎዳ ስለምናይ ነገም ስለምታስፈጉን እንዳትሞትቡን ተለይታችሁ በቤት ቆዩልን።
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፦ ከሰላም ጥያቅያችን እያተረፍን ያለነው እስራት፥ ግርፋት፥ ሞትና ዘራችንን ማጣት በመሆኑ እዚህ ላይ ይብቃ ብለን እንወስን። በመሆኑም ራሳችንን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ተፈጥሮአዊም ህጋዊም ነው። ስለዚህም የኢትዮጵያ ህዝብ ጥራያችንን ተቀብለህ ከጎናችን እንድትቆም እንጠይቃለን።
ድል ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ

ከሰላምታ ጋር

መላው የጎንደር አማራና ኢትዮጵያውያን ወገኖኛቻችሁ

ከጎንደር

ኢሳት ቪድዮው ከቻነሉ ኣጥፍቶታል። ግን ቅጂው እዚህ አለ።

Source https://www.tghat.com/2021/06/18/%e1%89 ... %e1%8b%9d/

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: The Genesis of Tigray Genocide - ESAT calls for the extermination of Tigrayans in 2016

Post by sarcasm » 25 Aug 2021, 18:34

Please wait, video is loading...


DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: The Genesis of Tigray Genocide - ESAT calls for the extermination of Tigrayans in 2016

Post by DefendTheTruth » 17 Oct 2021, 14:36

Objectivly seen, if there is a genocide of the Tigrean people, then the perpetrators are no one else than the TPLF itself, which is driving the young generation of the region and its future to a predestined death in their droves.

Who killed and caused the killing of more people of the region, is that the government and other forces fighting the entity or the entity itself that recruited and sent hundreds of 1000s of the youth to a certain death?

The killing, which is the cause of a genocide, is being done by TPLF but the accusation of genocide being labelled on others, how is that to sum up?

Post Reply