Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ከሓሬ መሬት ወይስ ከሓራ መሬት! ጌችን አለ ማድነቅ አይቻልም!!የትራይን ሴቶች የሚደፍረው ሰይጣን ማነው?

Post by Jirta » 20 Jun 2021, 00:39

ለወያኔ ነፃ መሬት ማለት ከአንድ አህያውጋር የቆመበት ቦታ ነው:: ዋሻ ሆነህ ዋሾ ካልሆንክ ሌላ ምን ልትሆን ትችላለህ:: አአ እያሉ የዘመኑ የሰለጠኑ መስለውን ነበር:: ጫካ በገቡ በሳምንታቸው አይናችሁን ጨፍኑና እናሞኛችሁ ብለው የውሸት ዜና ይለቃሉ::
የትግራይ ህዝብም አማራው ጌች ነፃ ያውጣኛል ብሎ እየጠበቀ ነው:: እንዲያው እንበል ተሳክቶለት ነፃ ቢያወጣቸው ጌች አአ አይገባም ሱሉልታ ላይ ይገድሉታል:: ከዛ ድሉ የትግራይ ህዝብ ነው ይሉሃል::
ኦነግን ወደሶማሌ ያባሩት እና አሸባሪ ይሉታል:: በቃ ወያኔ ይሄ ነው::
ለትግሬ አሁን የቀረው እድል መሞት ብቻ ነው:: ስለዚህ ይህን አውቀው ሴቶቻቸውን እንደደፈሯቸው ሁሉ በሰረቁት መሣሪያ ቢገዳደሉ ይሻላቸዋል::