Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ጦርነት ለትግራይ ህግ የሌለው ባህላዊ ጨዋታ ነው

Post by Jirta » 20 Jun 2021, 00:29

ትላንትና ሻቢያን እና የአብይን ሠራዊት ጨረስነው:: ድል በድል ሆንን እያሉ ከሓራ መሬት ሲያስተላልፉ ነበር::
ዛሬ ደግሞ አብይ የትግራይን ህዝብ ጨርስ ብሎ ስልጣን የሰጠው ማን ነው ይላሉ:: ጦርነት ምን ማለት እንደሆን የገባቸው እልመሰለኝም:: ወያኔ እና የትግራይ ህዝብ አንድ ምሆኑን የነገሩን እነርሱ::
በቃ እናንተ መሣሪያችሁን ይዛችሁ ቁሙ እኛ እንግደላችሁ ነው የሚሉን::
ችግሩ የለምዱት ጦርነትም እርሱ ነ:: በደርግ ህሊና የሌላቸውን የትግሬ ወታደሮች እየተጠቀሙ የቆመ ውታደር ነበር የሚገድሉት:: ዛሬ እርሱ አይሰራም::
ምን እልባት የኦሮሞ አመራሮች ናቸው የፌድራሉን ፖሊስ ለኦነግ እያመቻቹለት ያሉት::
ትግራይ ቻው::ዉዉዉዉዉዉ ገና እንቀጥላለን:: ያልተወራረደ እዳ በእጃችሁ አለ:: የሚያንከራትታችሁም እሱ ነው::