Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 19 Jun 2021, 20:08
ነፃ ሃገረ ትግራይ
"የትግራይን ህዝብ ለ100 ዓመት እንዳይነሳ ኣድርገን እናጠፋዋለን።" የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለኣውሮፓ ህብረት መልእክተኛ ቡዱን ያረጋገጡላቸው #ኣሳፋሪ_እቅድ ነው።
የሞት ዕቅድ ከሚደግሱልህ ሰውዎች የኣንድ ሃገር ዜጋ መሆንህ ስታይ ዕቅዱ የነሱ ብቻ ሳይሆን ያንተም ጭምር መሆኑ ልትገነዘብ ይገባል።
እንዲህ ከሆነ ነፃ ሃገረ ትግራይ የመመስረት ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል። የትግራይ ህዝብ የኣብራሃም በግ ሆኖ መኖር የለበትም።
ኢትዮጵያ በመቆጫ ሳይሆን በምርጫችን ኣብረን መቀጠል እንችላለን
ላንቀጥልም እንችላለን።
ነፃ ሃገረ ትግራይም ከጥቂት ኣማራጮቻችን ኣንዱ ነው
* ትግራይ ትስዕር ።
Please wait, video is loading...
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 5732
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Post
by Abdisa » 19 Jun 2021, 20:15
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 22 Jun 2022, 07:44
sarcasm wrote: ↑19 Jun 2021, 20:08
ነፃ ሃገረ ትግራይ
"የትግራይን ህዝብ ለ100 ዓመት እንዳይነሳ ኣድርገን እናጠፋዋለን።" የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለኣውሮፓ ህብረት መልእክተኛ ቡዱን ያረጋገጡላቸው #ኣሳፋሪ_እቅድ ነው።
የሞት ዕቅድ ከሚደግሱልህ ሰውዎች የኣንድ ሃገር ዜጋ መሆንህ ስታይ ዕቅዱ የነሱ ብቻ ሳይሆን ያንተም ጭምር መሆኑ ልትገነዘብ ይገባል።
እንዲህ ከሆነ ነፃ ሃገረ ትግራይ የመመስረት ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል። የትግራይ ህዝብ የኣብራሃም በግ ሆኖ መኖር የለበትም።
ኢትዮጵያ በመቆጫ ሳይሆን በምርጫችን ኣብረን መቀጠል እንችላለን
ላንቀጥልም እንችላለን።
ነፃ ሃገረ ትግራይም ከጥቂት ኣማራጮቻችን ኣንዱ ነው
* ትግራይ ትስዕር ።
Please wait, video is loading...
Tigrayans have foiled Abiy's, Isiais and Amhara political elite's plot the exterminate Tigrayans. Now is the time to work on a plan to deny the plotters another chance to try again.