የህዝብ ልጅ የሆነው የሃገር መከላከያ የጁንታ አመራር ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ኦፕሬሽን እየሰራ ይገኛል አንፀባራቂ ድልም እየተቀዳጀ ይገኛል።
የጁንታው አመራር የሚገባበት ቦታ አጥቶ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ይገኛል። ጁንታው በጣም ተስፋ ስለቆረጠ “አረ እርዱኝ” እያለ እየጮሀ ይገኛል ነገር ግን ማንም ሊያድነው የሚችል ምድራዊ ሃይል የለም።
ዘውትር በየበርሃው ተደብቆ በየሚዲያው የሚያናፋ ፈርጣጭ ጁንታ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግብአተ መሬቱ ይፈፀማል።
ክብር የህዝብ ልጅ የሆነው የሃገር መከላከያ!
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና፣ የመከላከያ ሰራዊት የጁንታውን አመራር ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስ ኦፕሬሽን እያካሄደ ነው!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Ejersa wrote: ↑19 Jun 2021, 16:09የህዝብ ልጅ የሆነው የሃገር መከላከያ የጁንታ አመራር ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ኦፕሬሽን እየሰራ ይገኛል አንፀባራቂ ድልም እየተቀዳጀ ይገኛል።
የጁንታው አመራር የሚገባበት ቦታ አጥቶ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ይገኛል። ጁንታው በጣም ተስፋ ስለቆረጠ “አረ እርዱኝ” እያለ እየጮሀ ይገኛል ነገር ግን ማንም ሊያድነው የሚችል ምድራዊ ሃይል የለም።
ዘውትር በየበርሃው ተደብቆ በየሚዲያው የሚያናፋ ፈርጣጭ ጁንታ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግብአተ መሬቱ ይፈፀማል።
ክብር የህዝብ ልጅ የሆነው የሃገር መከላከያ!
-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Re: ሰበር ዜና፣ የመከላከያ ሰራዊት የጁንታውን አመራር ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስ ኦፕሬሽን እያካሄደ ነው!
Last Supper!!!!
Ejersa wrote: ↑19 Jun 2021, 16:09የህዝብ ልጅ የሆነው የሃገር መከላከያ የጁንታ አመራር ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ኦፕሬሽን እየሰራ ይገኛል አንፀባራቂ ድልም እየተቀዳጀ ይገኛል።
የጁንታው አመራር የሚገባበት ቦታ አጥቶ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ይገኛል። ጁንታው በጣም ተስፋ ስለቆረጠ “አረ እርዱኝ” እያለ እየጮሀ ይገኛል ነገር ግን ማንም ሊያድነው የሚችል ምድራዊ ሃይል የለም።
ዘውትር በየበርሃው ተደብቆ በየሚዲያው የሚያናፋ ፈርጣጭ ጁንታ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግብአተ መሬቱ ይፈፀማል።
ክብር የህዝብ ልጅ የሆነው የሃገር መከላከያ!
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: ሰበር ዜና፣ የመከላከያ ሰራዊት የጁንታውን አመራር ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስ ኦፕሬሽን እያካሄደ ነው!
Please wait, video is loading...