Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: Ethiopia's election update

Post by Thomas H » 19 Jun 2021, 11:47


Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking: Ethiopia's election update

Post by Thomas H » 19 Jun 2021, 12:42

ኣቡ እዮኤል
እውነቱ ይኸው ነው!
ብልፅግና 69 % ፣ ኢዜማ- 29 % ወንበሮቹን እንዲህ አድርገው ለመከፋፈል ነው የተስማሙት - ብርሀኑ ነጋና አብይ አህመድ፤ 2 %ቷን ደግሞ ለሌሎች ሊሰጡ።
እውነቱ ይህ ሆኖ ሳለ ብርሀኑ ነጋ ግን "ተቃዋሚ" ፣ "ተቃዋሚ" ሊጫወትልኝ ይሞክራል።
የአብይ ንግግር "ይተላለፍ አይተላለፍ" ድራማ ነገርየው እንደው "ምርጫ" ለማስመሰል፤ ብርሀኑም "ተቃዋሚ" መስሎ ለመታየት የሰሩት ተውኔት እንጂ ሌላ አይደለም።
A binding agreement has been concluded between prosperity party and EZEMA.
Prosperity party will take 69% of the seats; EZEMA will take-29% ; 2 % will be given to other parties.
That's the agreement concluded between PP's Abiy Ahmed and Ezema's Birhanu Nega.
No amount of drama can change this truth; no amount of drama will prevent the boat from sinking.
የድራማዎች ብዛት የኢትዮጵያ የመፈራረስ ዕድል የሚጨምሩ እንጂ የሚቀንሱ አይሆኑም።

Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking: Ethiopia's election update

Post by Thomas H » 19 Jun 2021, 13:31

በአማራ ክልል እናርጅ እናውጋ ከዓለም ባንክ በተገኘው 7.5 ሚሊዮን ዶላር የሚሠራው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው እየተጠናቀቀ ነው::በድሃ ስም የመጣውን የብድር ገንዘብ ዘረፉት

Post Reply