ይሄ ነው እንግዲህ እየሆነ ያለው ::የመጨረሻው ዙር ጥቃት ብሎ በጀመረው ጦርነት ለመቁጠር እስከሚያታክት ድረሰ በሺ የሚቆጠሩ ተገድለውበት በሺ የሚቆጠሩ ተማርከውበት ዛሬ ጄኔራሎችን ሲሰድባቸው ነው የዋለው:: በቅርቡ ወይ አገር ጥሎ ይሸሻል ወይ ደግሞ ዛሬ ሲሰድባቸው የዋሉት ጄኔራሎች ይገድሉታል::
አሁንም ደጋግመን እንመክራለን ዓብይ እና ቡችሎቹ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ እጅ ስጡ !
-
- Senior Member
- Posts: 12591
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 12591
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ሰበር ዜና: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ዙር ስለተባለው ጥቃት መግለጫ ሰጠ::ጦርነቱ አብቅቷል
መመሳሰል ብሎ ዝም! በመጨረሻዋ የጭንቅ ሠዓት
መመሳሰል ብሎ ዝም! በመጨረሻዋ የጭንቅ ሠዓት
GAME OVER ABIY AND ISAIAS !
ጀግኖች (TDF) ጠላት ወደመሸገበት ከተማ ዘልቀው በመግባት ያንን ሀይል ድባቅ በመምታት ታጥቆት የነበረ ተቶኳሽ ጥይት ይማርካሉ ፣ ወራሪዎች ደግሞ ይሄንን የተላበሱት የውርደት ካባ ለመሸፋፈን ሲባል የአንድ ግለሰብ ወፍጮ ቤት በመግባት ዱቄት ማርከናል እያሉ የተለመደው ድራማ በመስራት ላይ ይገኛሉ
ዱቄት ማረክን ከማለት ይልቅ ዱቄት ዘረፍን ብትሉ ይመረጣል።

Please wait, video is loading...
-
- Senior Member
- Posts: 12591
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ሰበር ዜና: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ዙር ስለተባለው ጥቃት መግለጫ ሰጠ::ጦርነቱ አብቅቷል
ወይ ቅርቃር ውስጥ መግባት !
-
- Senior Member
- Posts: 12591
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ሰበር ዜና: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ዙር ስለተባለው ጥቃት መግለጫ ሰጠ::ጦርነቱ አብቅቷል
ማፈሪያዎች!
እኔ እኮ የምለው ዓብይ ምን ዓይነት ወታደሮች ነው ወደ ትግራይ የሚልከው ያለው?በቃ እኮ ሲማረኩ ሽንት መልቀቅ እና ካካ ማለት እኮ ነው የሚያውቁት
እኔ እኮ የምለው ዓብይ ምን ዓይነት ወታደሮች ነው ወደ ትግራይ የሚልከው ያለው?በቃ እኮ ሲማረኩ ሽንት መልቀቅ እና ካካ ማለት እኮ ነው የሚያውቁት