Page 1 of 1

በአዲስ አበባ ለጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የሚልኩ እጅ ከፍንጅ ተያዙ!!!

Posted: 18 Jun 2021, 18:18
by Hameddibewoyane
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ለህወሓት ጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የወገብ መደገፊያ ዘመናዊ ዱላ/ከዘራ ወደ ጫካ ሲልኩና፣ አሁን ደሞ እጅ ከፍንጅ መድሀኒት አከማችተው ለመላክ ሲዘጋጁ የነበሩ ልጆች ከነ ስልካቸውና ከነ መድሀኒቶቹ ማምሻውን በቁጥጥር ስር ውለዋል:: ስልካቸው የሲያትል ዲሲና ስዊዲን ስዊዘርላንድ የዋትሳፕ/ቴሌግራም ቁጥሮች ሲጠቀሙ እንደነበር በተያዘው ስልክ ቁጥሮች ተረጋግጧል::

Re: በአዲስ አበባ ለጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የሚልኩ እጅ ከፍንጅ ተያዙ!!!

Posted: 18 Jun 2021, 18:21
by Ejersa

Re: በአዲስ አበባ ለጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የሚልኩ እጅ ከፍንጅ ተያዙ!!!

Posted: 18 Jun 2021, 19:49
by Digital Weyane
የጁንታ ተላላኪዎች ይዘውት የነበሩትን ቫያግራ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር በመዋሉ የትግራይ ኡሆቶቼ የአሰገድዶ መድፈር ጥቃት ሰለባ ከመሆን ያድናቸዋል የሚል ኡምነት አለኝ። :roll: :roll: :roll:

Re: በአዲስ አበባ ለጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የሚልኩ እጅ ከፍንጅ ተያዙ!!!

Posted: 18 Jun 2021, 20:49
by pushkin
:lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
18 Jun 2021, 19:49
የጁንታ ተላላኪዎች ይዘውት የነበሩትን ቫያግራ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር በመዋሉ የትግራይ ኡሆቶቼ የአሰገድዶ መድፈር ጥቃት ሰለባ ከመሆን ያድናቸዋል የሚል ኡምነት አለኝ። :roll: :roll: :roll: