-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
በአዲስ አበባ ለጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የሚልኩ እጅ ከፍንጅ ተያዙ!!!
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ለህወሓት ጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የወገብ መደገፊያ ዘመናዊ ዱላ/ከዘራ ወደ ጫካ ሲልኩና፣ አሁን ደሞ እጅ ከፍንጅ መድሀኒት አከማችተው ለመላክ ሲዘጋጁ የነበሩ ልጆች ከነ ስልካቸውና ከነ መድሀኒቶቹ ማምሻውን በቁጥጥር ስር ውለዋል:: ስልካቸው የሲያትል ዲሲና ስዊዲን ስዊዘርላንድ የዋትሳፕ/ቴሌግራም ቁጥሮች ሲጠቀሙ እንደነበር በተያዘው ስልክ ቁጥሮች ተረጋግጧል::
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
-
- Member+
- Posts: 8535
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በአዲስ አበባ ለጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የሚልኩ እጅ ከፍንጅ ተያዙ!!!
የጁንታ ተላላኪዎች ይዘውት የነበሩትን ቫያግራ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር በመዋሉ የትግራይ ኡሆቶቼ የአሰገድዶ መድፈር ጥቃት ሰለባ ከመሆን ያድናቸዋል የሚል ኡምነት አለኝ።
-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Re: በአዲስ አበባ ለጁንታ አሸባሪ ቡድን መድሀኒትና አልባሳት የሚልኩ እጅ ከፍንጅ ተያዙ!!!
Digital Weyane wrote: ↑18 Jun 2021, 19:49የጁንታ ተላላኪዎች ይዘውት የነበሩትን ቫያግራ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር በመዋሉ የትግራይ ኡሆቶቼ የአሰገድዶ መድፈር ጥቃት ሰለባ ከመሆን ያድናቸዋል የሚል ኡምነት አለኝ።