Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33713
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member
- Posts: 4070
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: INSA said it doesn't know the facebook & instagram pages taken down by Facebook
As if we were expecting them to admit !! INSA is busy spending its time on FB and going after phantom Amhara groups and left Getachew Reda to laugh at their unmatchable incompetence. The Tegadalayis are all over the social media while INSA is playing hide and seek with a few Addis Ababa youth.. That does show you where their priorities are.
-
- Member+
- Posts: 7983
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: INSA said it doesn't know the facebook & instagram pages taken down by Facebook
INSA aka Abiy Ahmed is shame of the century. They caught Red handed using FAKE Facebook accounts and pages to disseminate FAKE News and FAKE Propaganda
#ፌስ ቡክ ተመስገን ጡሩነህ በሚመሩት የደህንነት መስሪያ ቤት (INSA) ላይ ቅሬታውን አቀረበ
የፌስ ቡክ አስተዳደር በኢትዮጵያ የሚደረገውን ምርጫ ቅስቀሳ ተከትሎ የጠቅላይ ምንስትሩን ገጽታ ብቻ የሚገነቡ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የውሸት የፈስቡክ ተጠቃሚዎችን አገድኩኝ facebook says it removed fake Ethiopia account network ahead of election “በማለት ሮይተር ለሚባለው ታዋቂው የዜና ወኪል አጋለጠ።
ፌስቡክ በሌላ ተያያዥነት ባለው የዜና ዘገባ የውሸት ፕሮፓጋንዲስቶችን የፊስ ቡክ ሕግ እና ደንብ ጥሰዋል ያላቸውን 65 መደበኛ የፌስ ቡክ ተጠቃሚ የሆኑ፣ 52 የፌስ ቡክ ገጽ ያላቸውን፣ 27 የፌስ ቡክ የቡድን ክፍል ያላቸው፣ 32 የኢንስተግራም ክፍል ያላቸውን ሙሉ ለሙሉ አስወግጃለሁ ማለቱን ለማወቅ ተችሏል።
the social network said it took down 65 Facebook accounts, 52 pages, 27 groups and 32 Instagram accounts for violating its rules against misleading others about their purpose and identity.
https://www.cnet.com/news/facebook-pull ... -election/
የዜና ወኪሉ ሮይተርስ የሐሰት የፈስ ቡክ ተጠቃሚዎቹ የሚጽፏችው ጽሑፎች በአማረኛ ከመሆኑም በላይ ግለሰቦቹን በዋናነት ያሰማራውና የሚመራው በተመስገን ጥሩነህ ኃላፊነት የሀገሪቱ የደህንነትና ጥበቃ መዋቅር ድርጅት (INSA) መሆኑ ዘገቧል።
የሀሰተኛ የፈስ ቡክ ተጠቃሚዎች በዋናነት የዐቢይ አሕመድን ገጽታ በተጋነነ ሁኔታ መገንባትና “ተቃዋሚና ተገዳዳሪ ፓርቲዎችን” ማሳቀቅ ነው ሲል ሮይተርስ ከፈስቡክ የተሰጠውን መረጃ ጠቅሶ ተንትኖታል።
ሮይተርስ እንደዘገበው በጉዳዩ ላይ የበለጠ መረጃ ለማግኘት የጠቅላይ ምንስትሩን ቃል አቀባይ ብሌኔ ስዩም ደውሎ ያነጋገረ ቢሆንም፤ ቃል አቀባይ ብሌኔ ስዩም “የኢትዮጵያ ደህንነት እና ጥበቃ መዋቅር ድርጅት (INSA) በሰላም ሚኒስቴር ሥር የሚመራ ገለልተኛ ተቋም” መሆኑን ከመግለጽ በስተቀር በቂ መረጃ ለመስጠት አልቻለችም በማለት ተችቷል።
https://www.reuters.com/technology/face ... 021-06-16/

- Senior Member
- Posts: 11684
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia Highlands