Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብርቱካን መደቅሳ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እናት !!! የምርጫ ሕግ የጣሱ ሁሉ ምርጫቸው ይሰረዛል !!

Post by Horus » 18 Jun 2021, 12:43

ፒፒ ፓርቲ በጋሞ፣ ኮንታ፣ ኮንሶ፣ መስቃን፣ ማረቆ ፓርቲው እጁን ካልሰበሰበ እንደ ገና ምርጫ እንዲገባ ይገደዳል ወይም በፍርድ ቤት ይሸነፋል !!
Last edited by Horus on 18 Jun 2021, 15:32, edited 1 time in total.



Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ብርቱካን መደቅሳ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እናት !!!

Post by Wedi » 18 Jun 2021, 14:32

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብርቱካን መደቅሳ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እናት !!!

Post by Horus » 18 Jun 2021, 15:10

wedi

ያበሻ ምሁር ነኝ ባይና አድር ባይ ሲከሽፍ የነጭ አምላኪ ይሆናል ። ኢኮኖሚስት ከአንድ የኢትዮጵያ ሚዲያ የላቀ እውቀትና መለኮታዊ ሃይል የለውም ። አንጎሉ በነጭ ርዕዮት የታጠበ የሳይኮሎጂ ባሪያ ድሮም ነበር፣ ዛሬም አለ ። ኢትዮጵያ ደሞ እነዚህን እንክርዳዶች እያበጠረች ነው ። የምራብና ያረብ ሳይኮ ባሪያ ሁሉ በራሱ ግዜ ራሱን መርምሮ ኢትዮጵያዊ የመሆን ወይም አለመሆን ይወስናል ። ሕዝባችን ፓራዳይም ሺፍት ማድረጉን ግን በግልጽ ይታወቅ ! የቀረው ሁሉ ጉንጭ አልፋ ተረት ነው ። ዛሬ ኢትዮጵያ ጠንካራ አገርና መንግስት ትፈልጋለች፤ ነገ ዴሞክራሲዋና እድገትዋን ትሰራለች ። በቃ !!



Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ብርቱካን መደቅሳ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እናት !!!

Post by Sam Ebalalehu » 18 Jun 2021, 15:29

In fact, Horus if any student writes that article for English 101 class, the student might have a hard time with a professor. It is basic knowledge your thesis statement should be supported with facts. None whatsoever is there. I wondered if a TPLF cadre wrote that. Forget about wedi, he is in mourning. And any news that seems to “defame” Abiy gives him hope for a moment. He lives for that hope. As for Ermias Legesse he will be consumed with hating anything associated with Abiy.
I do think in the future there will not be financial incentives to support Ermias and colleagues hate spread. Will another Ermias Legesse with different enemies and friends comes to exist ? I believe it is highly likely.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብርቱካን መደቅሳ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እናት !!! የምርጫ ሕግ የጣሱ ሁሉ ምርጫቸው ይሰረዛል !!

Post by Horus » 18 Jun 2021, 15:45

የኦነግ አሸባሪዎች ግንደ በረት ላይ ሰላማዊ መንገድ ሰራተኞችን ጨፈጨፉ ! ይህ ነው የኦነግ ፖለቲካ! ደሞ ምርጫ አትውጡ እያሉ ያስፈራራሉ ። ለዚህኮ ነው በመላ ኢትዮጵያ ሰራዊት የተሰራቸው፣ አሸባሪዎች ስላሉ ማለት ነው። በሙሉ ይጸዳል ። ያ ደሞ የሚመጣው ማክሰኞ ይጀምራል፣ ቅኔው ከገባችሁ !!



Post Reply