Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 5886
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

መስኪን ወያናይ: ጀነራል ወዲ ወረደ፥ ገጹ ከይመረተ፥ ከይተጨማደደ፥ ክንዲ ዝነበር: ከቢሩ ከይተዋረደ ኣብ በዓቲ ተሓቢኡ፥ ኢንተፈከረ ኢንተሃደደ፥ ክትቁረጽያ ክሳዱ፥ ብኻራ ወይ ጕራደ

Post by sesame » 18 Jun 2021, 10:14

General Wedi Werede, as he awaits the fate of having his once fat neck severed, looks like a starving Agame today. He is boastful as all Agames although deep down he knows the beating he got. In any case, I am awaiting news that this thug has been taken care of.

መስኪን ወያናይ: ጀነራል ወዲ ወረደ
ገጹ ከይመረተ፥ ከይተጨማደደ
ክንዲ ዝነበር: ከቢሩ ከይተዋረደ
ኣብ በዓቲ ሰፊሩ፡ ይፍክር ከምዝዓበደ።

ጥልመት ናየቦታቱ፥ ኣብ ደሙ ምስተወልደ
መሳትይቱ መዋዕልቱ: ብድቁሶም ዝሓረደ
ባህላዊ ጸወታና ኢሉ: ኵናት ዘምበድበደ
ንጁንታ ከእትዎም ኣዲስ: ያኢ እናዅደደ።

ሕማም ተጋሩ ተለኺፉ፥ ተፈከረ ተሃደደ
ኢዱ ካብ ምሃብ፡ ኢምቢ'ሉ ካብ ሓንገደ
ግምባሩ ከም ስዩም፥ ብጥይት ምስተጨደ
ክትቁረጽያ ክሳዱ፥ ብኻራ ወይ ጕራደ።


Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: መስኪን ወያናይ: ጀነራል ወዲ ወረደ፥ ገጹ ከይመረተ፥ ከይተጨማደደ፥ ክንዲ ዝነበር: ከቢሩ ከይተዋረደ ኣብ በዓቲ ተሓቢኡ፥ ኢንተፈከረ ኢንተሃደደ፥ ክትቁረጽያ ክሳዱ፥ ብኻራ ወይ ጕራደ

Post by Fiyameta » 18 Jun 2021, 10:52

አሸባሪው ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ) ማን ነው? :lol: :lol:

በጃንሆይና በደርግ ዘመን ኤርትራ ላይ ዉጊያ ተደርጎ የተሰዋው ዜጋችን ቁጥር ከ250 ሺህ እስከ 300 ሺህ ይደርሳል። ከዚህ ኣንጻር ወያኔ በአንድ አመት ዉስጥ ኤርትራ ላይ ያስፈጀው የወታደር ቁጥር በጣም አሳፋሪ ነው።

ከመከላከያ የሰው ሃይል አስተዳደር ልማት መምሪያ ሰነዶች ያገኘሁት መረጃ እንደሚያሳየው፣ በጠቅላላ በኢትዮ-ኤርትራ ዉግያ 98,700 ወታደር ሲሞትብን፣ 194,300 ቁስለኛ ተረክበናል። ከኦርዲናንስ እዝ ያገኘሁት መረጃ ደግሞ መጀመሪያ ለዉጊያ ከተዘጋጀው ከባድ መሳርያ ⅔ኛው መውደሙን ነግረዉኛል።

ይህንን ትርጉም አልባ ጦርነት የመሩት መሪዎች ሰኣረ መኮንን፣ ሳሞራ የኑስ፣ ዮሃንስ ገብረመስቀል፣ ታደሰ ወረደ፣ ኳርተር (አብርሃ ወልደማሪያም)፣ ብርሃነ ነጋሽ፣ የተባሉት ጄኔራሎች ናቸው። የጦርነቱ የማእከላዊ እዝ አባላት ደግሞ መለስ ዜናዊ፣ ስዬ አብርሃ፣ ተወልደ ወልደማርያም፣ ኣለምሰገድ ገብረኣምላክ፣ ተፈራ ዋልዋ፣ ፃድቃን ገብረትንሳኤ እና ክንፈ ገብረመድህን ነበሩ።

"በቡሬ ግንባር አሰብ ከተማን መያዝ ከቻልን የሞራል ግንባታ እናገኝበታለን" የሚል አሳብ መጣ።

አሰብን ለመያዝ ያደፋፈረው ዋናው ምክንያት፤ "ጠላት በቡሬ ግንባር እንጠቃለን ብሎ ስለማይገምት በቂ ዝግጅት አይኖረውም። ከጅቡቲ መንግስት ጋር ስለተነጋግርን ሃይላችን በቀላሉ በጅቡቲ መሬት ማስጠጋት ለዉጊያም ምቹ ሁኔታ መፍጠር እንችላለን" የሚል ነበር።

የቡሬ ግንባር ላይ ታደሰ ወረደ ተመደበ። የተሰጠው ትእዛዝ አሰብን ከያዘ በሁዋላ የቀይ ባህርን ዳርቻዎች እያጠቃ፣ ምፅዋን እንዲቆጣጠርና እዚያው ሆኖ ቀጣዩን ግዳጅ እንዲጠባበቅ ነበር።

የማይቀየር የመንግስት ዉሳኔ ነው ተብሎ "አሰብን መያዝ!" የሚለው እቅድ ፀደቀና ዉጊያው ተካሄደ። ዉጊያው ለአምስት ተከታታይ ቀናት የተካሄደ ቢሆንም፣ እንዲያዉም ከሌሎች ዉጊያዎች ሁሉ የከፋ ዉጊያ ሆነ። ሻእቢያ በበርካታ ዉጊያዎች የሚጠቀምበትን ወደ መግደያ ቦታ እያስገባ የመምታቱን ስልት ቡሬ ላይም ስለ ደገመው ከፍተኛ እልቂት ተቀብለን አሰብን የመያዙ እቅድ ከሸፈ....

".... ጦርነቱ ሲጀመር፡ የወያኔ መሪዎች "ግባ!" "ግባ!" ብለው በአማርኛ ነበር ትእዛዝ ያስተላልፉ የነበሩ። በኋላ ሲሸሹ ግን በትግርኛ "ውጻእ! "ውጻእ! (ትርጉሙ ውጣ! ውጣ!) ብለው የነሱን ቋንቋ ብቻ ለሚሰማ የራሳቸው የትግራይ ሰው እንዲሸሽና እንዲወጣ ኣደረጉ። ሌላው የኢትዮጵያ ወጣት እዛው ለሞት ተዳረገ።"





sesame
Member+
Posts: 5886
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: መስኪን ወያናይ: ጀነራል ወዲ ወረደ፥ ገጹ ከይመረተ፥ ከይተጨማደደ፥ ክንዲ ዝነበር: ከቢሩ ከይተዋረደ ኣብ በዓቲ ተሓቢኡ፥ ኢንተፈከረ ኢንተሃደደ፥ ክትቁረጽያ ክሳዱ፥ ብኻራ ወይ ጕራደ

Post by sesame » 18 Jun 2021, 11:09

These fara weyane thugs could not be qualified to lead a 100 men leave alone get the rank of generals. They had lied to themselves into believing not only were Agames a fighting force but that they were an invincible fighting force. They are stuck with this lie because Agames are incapable of telling the truth to themselves. People who lie to themselves can never learn!

Post Reply