Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የትግራይን ሕዝብ አጥንት እየቆረጠሙ ያሉ አረመኔዎች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 18 Jun 2021, 07:39

የትግራይን ሕዝብ ተራበ ብለው ይጮሃሉ። የሀሰት ፎቶ ይለጥፋሉ። ከ36 አመት በፊት የተነሳ ፎቶን የዛሬ አስመስለው እየለጠፉ፣ እርዳታ ሲላክ ተደራጅተው ይዘርፉታል። ስምንት ሆነው ተደራጅተው አራት ሺህ አራት መቶ ኩንታል ስንዴ አየር ባየር ሊሸጡ ሲሉ ነው የተያዙት። አየር ይደብድባችሁ!

የበርካታ ሺህ ሕዝብ የአንድ ወር ቀለብን ስምንት ሆነው ዘረፉት። ከዚህም በላይ ሲያደርጉ ከርመዋል። የምስኪን ሕዝብ እርዳታ ቅርጥፍ አድርገው እየበሉ ሌላ ወሰደው ይላሉ። የመከላከያ ሰራዊቱ አደናቀፈ ይላሉ። ጭራሽ የአማራ ልዩ ኃይልን ይከስሳሉ። በሀሰት እየጮሁ የእውነት ይዘርፋሉ። የትግራይን ሕዝብ አጥንት እንደቆረጠሙ አላወቁትም!