Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ብናገር ጁንታ የሚል ቅጽላ የሰጡሃል፤ ዝም ብትል ህሊናህ የማይቀበለው ጉዳይ ይሆናል። በሕወሓት በነበረን ጥላቻ፤ ደግ ኣረገላቸው፤ እሰይ የማለት ዓይነት ነበር" ወ/ሮ ፋሲካ ገ/ጻዲቅ

Post by sarcasm » 17 Jun 2021, 19:25

"ብናገር ጁንታ የሚል ቅጽላ የሰጡሃል፤ ዝም ብትል ህሊናህ የማይቀበለው ጉዳይ ይሆናል። ብናገርስ ሰው ይሄንን ለመስማት ready ነው ወይ፧ በሕወሓት በነበረን ጥላቻ፤ ደግ ኣረገላቸው፤ እሰይ የማለት ዓይነት ነበር፤ ምሁሩም ሌላም ዜጋም በጣም ነው ያዘንኩት" ወ/ሮ ፋሲካ ገ/ጻዲቅ