Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የትግራይ ፖለቲከኞች ከቅዠታቸው ቢነቁ ነው የሚሻላቸው!

Post by Ejersa » 17 Jun 2021, 05:29

ዘመኑ ከ1983 ዓ/ም በእጅጉ የተለየ ነው። አሁን አማራው ማንነቱንም ርስቱንም ኢትዮጵያ ነው ብሎ ዝም የሚልበት አይደለም። አማራው የራሱን ጉዳይ ከባለፈው በተሻለ ተገንዝቧል። ከአሁን በኋላ ጉዳያቸውን የሚጨርሱት ከበረከት ስምኦን፣ ከአዲሱ ለገሰ፣ ከታምራት ላይኔ……ጋር አይደለም። ከኢህዴን ተነስተው ብዙ ስም ከቀየሩት ገዥዎች ጋርም ብቻ አይደለም። የአማራ ጥቅምና ክብር ሲነካ የሚንገበገብ አዲስ ትውልድ ተነስቷል። ለኢትዮጵያ ሲል ቆስሎ፣ ተገድሎ፣ ደምቶ በቃኝ ብሎ ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ታግሎ ቅስማቸውን ሰብሮ ካባረራቸው አዲስ ትውልድ ጋር ነው ጉዳያቸውን የሚጨርሱት። በሰለጠነ መንገድ ከሆነ ችግር አይኖርበትም። እንደ 1983 ዓ/ም ይሁን ካሉ የቅርብ ጊዜው እውነትን መልሰው ይመልከቱት። የአሁኑ የአማራ ትውልድ እንደ ድሮው ማንነት ሲባል ግራ ተጋብቶ ጥቅሙን የሚሰጥ አይደለም። የነቃ ነው። ለመደራጀት ከባለፈው የተሻለ ልምድ አለው። ለመታጠቅ ከበለፈው የተሻለ እድልና ልምድ አለው።

አሁን አማራው በፌደራሊዝም ስም የሚሸወድበት ወቅት አይደለም። የተወሰደበትን ቀሚስ አስለብሶ መልሷል። ከባለፈው መራራ ትግል ተምሯል። ከባለፈው ክፉ አገዛዝ ተምሯል።

አሁን አማራው ከአንዲት መዳፍ ከምታክል ክልል በሚመጣ ኃይል ታፍኖ ማንነትና ርስቱን የሚሰጥ ኃይል አይደለም። ከነቃ፣ ከተቆጣ ቆይቷል። ትህነግ ስልጣን ላይ እያለ እንኳን ግንባሩን ብሎ የመለሰ ኃይል ነው። በቅርቡ ደግሞ ቀሚስ ያለበሰው ኃይል እንዲሁ ማንነትና ርስቱን አሳልፎ ይሰጠኛል የሚልን ቅዠታም ከተሻለ ፀበል ካልሆነ ወደማገገሚያ ማስገባት ነው። አይሆንም!

ይልቅስ የትግራይ ፖለቲከኞች የሚሆነው ላይ ያተኩሩ! ትግራይ ውስጥ በርካታ ማንነት ያለው ሕዝብ ነው ያለው። ትህነግ በግድ ይዞት የቆየው የትግራይ የውስጥ ማንነት መፈንጃው ጊዜ ግን ቅርብ ነው። ትህነግ በኢትዮጵያ ደረጃ ሲያፍን፣ በትግራይ ደረጃ ሲከበር የነበረበት ጊዜ አብቅቷል። ያለቅጥ እየፎከረ እንደተሸነፈ የትግራይ ሕዝብ ከምንም በላይ በግዳጅ ማነታቸው ታፍኖ የኖሩት የትግራይ ክልል ብሔር ብሔረሰቦች ታዝበዋል። ሲሮጥ የአይን እማኞች ሆነው አይተውታል። የተሸነፈ ኃይል ደግሞ ማንነትን ደፍጥጦ አይኖርም። ከአሁን በኋላ ትግራይ ውስጥ ያሉትን ብሔር ብሔረሰቦች በይሁንታቸው እንጅ በግድ ቆዩ የሚላቸው ኃይል አይኖርም። የፖለቲካም የኢኮኖሚም የፕሮፖጋንዳ አቅሙ የሟሸሸ ኃይል ይዞ መቆየት አይችልም። የትግራይ ፖለቲከኞች ወደውጭ ማየት ትተው የውስጥ ጉዳዩን ካልፈቱ እንደ ኢትዮጵያም ይጎዳናል።

ጫካ ያለው ኃይል እየለየ የሚገድላቸው የአንድ አካባቢ ሰዎችን ነው። ሌላው ትግራይ ውስጥ ያለው ብሔርም የሚጠብቀው ጊዜ ነው። የባጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንዳይሆን ከቅዠታቸው ቢነቁ ያዋጣቸዋል። የውጭ እያዩ መዳፍ የምታክለው ክልል ዝናብ እንደመታው ኩበት ብትንትናዋ እንዳይወጣ ሊያስጨነቃቸው ይገባል። ሊያስጨንቀን ይገባል። ችግሩ የሁላችን ነው። ትግራይ የኢትዮጵያ አካል ነች። ሕዝቡ ወገናችን ነው።
Getachew Shiferaw

ከአሁኑ በኋላ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያን እንደ ቅኝ ግዛት ኢኮኖሚ መቦጥቦጥ አይታሰብም። የትግራይ ሕዝብንም ከዚህም ከዛም ሳያናክሱት በቀሪው የኢትዮጵያ ክፍል ተዟዙሮ እንዲሰራ ይተውት። ትግራይ በኢትዮጵያዊ የቅርስ ሀብቷ፣ በሙዚቃዋ፣ ወዘተ የተሻለ እንድትሰራበት ከወገናቸው ጋር ሆነው ይጣሩ። የትግራይን ሕዝብ ወደዛች ክልል ብቻ ሰብስቦ ከሌላው ጋር በማናቆር ግን ሊታደጉት አይችሉም። ለትግራይ ሕዝብ ክልሉ ጠባብ ነው። በሌሎች ክልሎች እንዳለው ሁሉ ትግራይ በቅርሱ፣ በእሴቱ ኢትዮጵያውያን የሚኮሩበት ነው። ትግራይ ከሌሎቹ ወስዳ እንደምትደሰተው እንደምትኮራው የእሷም ለሌላው ክፍል ይተርፋል። በምግብ ግን ለትግራይ ሕዝብ አትበቃም።

ትግራይ ውስጥ ያለውን የብሔር ብሔረሰብ ብቻ ሳይሆን ሌላም ቅራኔ ለማስታረቅ አመታትን ይፈጅብናል። የሁላችን እዳ ነው። ትግራይ በዚህ ከቀጠለች ለራሷ ልትሆን ቀርቶ ለቀሪው ኢትዮጵያም ቁስል ሆና ትቀጥላለች። ከቅዠት ከተነቃ ደግሞ ሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ለትግራይ ጉልኮስ ሆኖ ቁስሏን ያጠግጋል።

ከቅዠታችሁ ንቁ! የኢትዮጵያን አንደኛዋን አሻራ ከመዳፍነት ወደ ጥፍርነት እንዳትቀይሯል። ለትግራይ ህዝብ ነቀርሳ እንዳትሆኑ። ኢትዮጵያንም እንዳትጎዷት!

Getachew Shiferaw

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የትግራይ ፖለቲከኞች ከቅዠታቸው ቢነቁ ነው የሚሻላቸው!

Post by Hameddibewoyane » 17 Jun 2021, 07:55

የትግራይ ህዝብ እራሱን ካልጎዳ ማን ይጎዳዋል ለዘመናት ከተዋለደው ከተዛመደው አብሮ ከበላው ወንድም ህዝብ አማራ ጋር የፈጠሩት የውሸት ትርክት ማብቂያ የለውም ምንም እማያፍሩ የጭንቅላት ድርቀት ያለባቸው ዘረኞች ናቸው ። የአማራን ህዝብ ሲንቋሽሹ ሲሳደቡ ይውላሉ ስራቸው አርገውታል የሞተ እንኳን አይቀራቸውም ሲሳደቡ ምን አይነት ፍጥረቶች እንደሆኑ አይገባኝም::ትህነጎች እንዲህ የሚያንቀዠቅዣቸው የዘር ማጥፋት ክስ በትሎ እንዳይጀመር አጀንዳ ማስቀየሪያ ነው። የህወሓት የቀረች ትርፍራፊ ፊሊት እንደተረጨ ዝንብ በያለበት የሚደርቀው በእጃችን ያለውን ዘግናኝ የዘር ማጥፋት በመረጃና ማስረጃ አስደግፈን ወደ ዓለማቀፍ ፍርድ ቤት ስንወስደው ነው።
Ejersa wrote:
17 Jun 2021, 05:29

Kuasmeda
Member+
Posts: 6387
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: የትግራይ ፖለቲከኞች ከቅዠታቸው ቢነቁ ነው የሚሻላቸው!

Post by Kuasmeda » 17 Jun 2021, 08:21

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
17 Jun 2021, 07:55

Post Reply