Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1581
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ፦ ነፃ ሊያወጣህ ያቀደውን ባልደራስን ምረጥ። ፉሽፉሽና ሞኝ አትሁን። ብልፅግናን አትምረጥ። ምርጫህ ነፃ መሆን ወይም እንድሜ ልክህን ባሪያ መሆን ነውና።

Post by EwnetYashenifal » 16 Jun 2021, 23:33

የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ፦ ነፃ ሊያወጣህ ያቀደውን ባልደራስን ምረጥ። ፉሽፉሽና ሞኝ አትሁን። ብልፅግናን አትምረጥ። ምርጫህ ነፃ መሆን ወይም እንድሜ ልክህን ባሪያ መሆን ነውና።