Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ከየክልሉ የተፈናቀሉ፤ በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በየሜዳው የወደቁ ኣሉ። እነዚህ sacrifice በማድረግ፤ ለጥቂቶች hobby በትርፍ ጊዜኣችን የምንዝናናበት ፓርክ መጨነቅ ኣለበት መንግስት?

Post by sarcasm » 16 Jun 2021, 17:21

"ጭንቀታችን ለታይታ መሆን የለበትም፤ የሰው ሕይወት መለወጥ ኣለበት። ከየክልሉ የተፈናቀሉ፤ በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በየሜዳው የወደቁ ኣሉ። የሚወርድባቸው ጎርፍ ቀን ኣይሰጥም። እነዚህ ሰዎች sacrifice በማድረግ፤ ለጥቂቶች hobby በትርፍ ጊዜኣችን የምንዝናናበት መጨነቅ ኣለበት መንግስት? ፓርክ መሰረታዊ ፍላጎት ነው?"