Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አባይ ሜዲያ ዛሬ ነጭ ነጭዋን ከወገኔ ጋር አለና ኢትዮጵያዊ/አማራ ነኝ የሚለው ወገን የራሴ ነው ሚለው ፓለቲካ ያለሌው አቃጣሪ ነው ሲል ገለጸ፡፡

Post by AbebeB » 16 Jun 2021, 15:54

  • ቴዎድሮስ የሚባለው ልጅ አማራም ቢሆን ከእውነት የማያፈገፈግ የእውነት ሙያዊ ጋዜጠኛና እኔ የምወደው መሆኑን ከዚህ በፊት በዚሁ ፎረም ገልጫለሁ፡፡ ልዩነቱ ሌሎች መሀል ሰፋሪዋችና ጥቅመኞች (ለምሳሌ ኑርጀባ የሚባለው ድንጋይ ራስ) ወደ ሙያው እየተሳቡ የመጡም ይመስላል በዛሬው ትንተናቸው፡፡

  • እኔ በመሰረታዊነት አማራ ነኝ ከሚሉት አደር ባዮች ጋር ያለኝ ልዩነት እንደተጠበቀ ሁኖ እንደ ጋዘጤኛ ቴዎድሮስ ያሉትን ሀቀኞች ግን ያለማድነቅ አልችልም፡፡

  • ያ ጭልጥ ያለው ጋዘጤኛ መሳይ ሌባ (ካሳሁን ንጉሴ) ሰሞኑን ብዙም አላየሁትም፡፡ ሌባ ስለመሆኑ ዓይኑ እንዴት እንደሚርገበገብ ማየት ብቻ በቂ ነው፡፡