Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በወያኔ ዉሸትና በሱዛን እብሪት ላይ የቆመው ያሜርካን ፖሊሲ ፈረሰ!

Post by Horus » 15 Jun 2021, 15:13

ያድዋ አንድነት ምን ግዜም የማይስት ሞዴል ነው !

አሜርካ በስንዴ ስልቻ ደብቆ ወያኔን ለማስታጠቅ እንደ ፈለገ ድሮ የተበላ እቁብ ነበር !

አሜሪካ ጦር ብትልክ መቀመቅ ውስጥ እንደ ምትገባ ተናግረን ነበር !

ከጦር በመልስ ያለው ደሞ ኢትዮጵያ አክብራ መደራደር እንጂ ማስፈራራ ባበሻ ዘንድ ካካ እንደ ሆነ ሱዛን ረሳችው!

አሁን ባሜሪካ የሚታዘዝ አንድ ያለም ሰርአት እንደ ሞተም ነግረናቸው ነበር!

ያን ነገር ህንዶች ያልተማከለ ግሎባሊዝም ይሉታል !

ያሜሪካ እብሪተኛ ማስፈራራት ከሽፏል!

አሁን ትልቁ ጥያቄ ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነውና እንዴት ነው ድህረ ወያኔ ያሜሪካ ፖሊሲ ሚታረመው ነው?