Page 1 of 1

THE NEW WORLD ORDER: DECENTRALIZED GLOBALIZATION

Posted: 15 Jun 2021, 02:55
by Horus
We now have not only Afro-Asian geopolitics in the Horn, we also have Indo-pacific geopolitics in East Africa. The new organizing principle of this new global order is called Decentralized Globalization. This theory will articulate the structure and rules for the existing and emerging global and regional powers of the world - China, USA,Russia, India, EU, Africa and regional powers such as Japan, Turkey, Gulf, Egypt, Ethiopia, South Africa...

This perfectly fits the emerging Ethiopian state system - internally Democratic Federalism & externally Decentralized globalism.


Re: THE NEW WORLD ORDER: DECENTRALIZED GLOBALIZATION

Posted: 15 Jun 2021, 03:48
by Aba
Horus wrote:
15 Jun 2021, 02:55
Forus,.are you sure it's not 'Totalitarian Democratization? :lol: :mrgreen:

Re: THE NEW WORLD ORDER: DECENTRALIZED GLOBALIZATION

Posted: 15 Jun 2021, 04:38
by Guest1
We now have not only Afro-Asian geopolitics in the Horn, we also have Indo-pacific geopolitics in East Africa.
Asia pacific ሲባል ነበር። አሁን Indo pacific? ለምን Chino-pacific አልተባለም? በፓሲፊክ የበላይ የሆነችው ቻይና ዬት ሄዳ? ወይስ Indo-European ለማለት ነው Indo pacific የተመረጠው? ክክክክክ

ለሁለት የተከፈለች አለም bipolar ምስራቅና ምዕራብ ነበረች። ሶሻሊስትና ካፒታሊስት ኢምፔሪያሊዝም ክክክክክ፤ ሶቪየት ህብረት ከፈረሰች ብኋላ አሜሪካ ፍላጭ ቆራጭ uni-polar አለም ሆነች። አሁን decentralised globalisation ወይም poli-polar world kkkkkkkk እየሆነች ነው። China, Russia, America, Europe, India? ህንድ ከመቼ ጀምሮ ነው ሱፐር ፖወር የሆነችው?
decentralised globalisation አዲስ ስም ይሰጥ እንጂ አሜሪካ በበላይነት የምትመራው አለም እንደማይቀጥል ከተነገር ብዙ ጊዜው ነው።
አዲስ ነገር ለኔ
This theory will articulate the structure and rules for the existing and emerging global and regional powers of the world - China, USA,Russia, India, EU, Africa and regional powers such as Japan, Turkey, Gulf, Egypt, Ethiopia, South Africa...
አፍሪካ ግሎባል ፖወር ያለው ማን ነው? ህንድም ከአፍሪካ እኩል ሪጂናል ፓወር? በህዝብ ብዛት ነው? ቱርክ ግዛቷ ከዬት እስከ ዬት ነው? እስከ ኩርዲስታን? ክክክክክ አልጄሪያና ሊቢያ ግብጽ ወይስ ቱርክ? ክክክክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ!!!

ደቡብ አፍሪካ በኢኮኖሚ ከሁሉም የላቀች ናት። ይህ ይቀጥላል ወይም እንዲቀጥል ይፈለጋል። አንዱ ገዢ ሌላው ተገዢ፤ አንዱ ተጠቃሚ ሌላ ጠቃሚ ይሆናል። እና በዝህ ህዝቦች ያተርፋሉ። አለም ካፒታሊስት ኢምፔሪያሊስት ትሆናለች? ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አይደለችምና?

Re: THE NEW WORLD ORDER: DECENTRALIZED GLOBALIZATION

Posted: 15 Jun 2021, 09:33
by Horus
Guest1
ጥያቄዎችን አንተው ግዜ ወስደህ መልሳቸው፤ ትምህርት እንዲሆን እኔ ቃል ስለማልፈጥ ፍሬ ነገሩን ልስጥህ ። ዴሞክራሳዊ ፌዴርላዊነት ማለት በዜግነት ላይ ያስተዳደርና የስልጣን ኢማከላዊነት በጎሳ ሳይሆን በኢኮኖሚና ጂኦግራፊ ላይ የተዋቀረ ሴራ (ስርዓት) ማለት ነው ። ያ ነው የኢትዮጵያ ሴራ የሚሆነው ለዚያ ነው ወያኔ የወደቀው፤ የተሳሳተ ሞዴል ይዞ 30 አመት በድንቁርና ስለባከነ!

በውጭ ፖሊሲ የኢትዮጵያ አቋም የሚወሰነው ባልተማከለ ግሎባል ትስስርና ቅንጅት ወይም ግጭት መርህ ነው ። በአንድ ወይም ሁለት ወይም ሶስት ሃያል አገር ሰር የሚመራና የሚዘወር አንድ ግሎባል አለም የለም ። አበቃሁ !