Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Horus » 15 Jun 2021, 01:11

የዚህ ትውልድ ኢትዮጵያ የሚያሻት የስሜት መንጋ ሳይሆን የፖለቲካ ጠቢብ ነው !!
Last edited by Horus on 15 Jun 2021, 09:54, edited 1 time in total.


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Noble Amhara » 15 Jun 2021, 02:35

Banda leba Oneg Shane professor beramtu saynega



Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Guest1 » 15 Jun 2021, 03:38

ከአርእስቱ በመነሳት
በዘር ወይም በሃይማኖት የተመሰረተ የፓለቲካ ስርኣት ለአለም ያመጣው በረከት የለም።
ከ1884 ጀምሮ እነ አውሮፓ የዘር/ብሄር መንግስት የፈረንሳይ የጀርመን የጣሊያን አገር ወዘተ... በመመስረታቸው በጊዜው አትርፈዋል። በዝህ በግሎባል ዘመን የአውሮፓ አንድነት ፈጥረዋል። ፊላጎታቸውም የአውሮፓ ፌድሬሽን መፍጠር ነው ይላሉ (የአሜሪካን የበላይነት ለመቋቋም)።

ያኔ 1917 ራሻ ሶቪየት ሪፐብሊክ በመሆኗ በጣም አትርፋለች። በአጭር ጊዜ ስልጥና ጨረቃ ላይ አረፈች። አሁን በዘርና በሃይማኖት ተከፋፍላ አላተረፈችም። በሃይማኖትና በዘር የተገነጠሉትም በታሪካቸው ወደ ኋላ አፈግፍገዋል። ሰፋ አርገን ለመመልከት ስንሞክር በሃይማኖትም በዘርም... የሚለው ቲየሪ ብቻ ሆኖ ይቀራል። ሁሉም ነገር እንደጊዜውና እንደ አገሩ።

በአሁኑ ዘመን መከፋፍል ሊጠቅምም ሊጎዳም ይችላል።
ኢትዮ በዘር ወይም በሃይማኖት ከሁለት አንዱ ምርጫ አላት።
በዘር/በዘር ክልል
አትራፊ ሶማሌ ሪፐብሊክና ሱዳን፤ ምናልባት ኤርትራና ኬንያም
ኪሳራም የዛሬ ኢትዮጵያና ኤርትራ
በሃይማኖት ከተከፋፈለች እንደ ህንድና ፓኪስታን
ሁለቱም አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ?
ጦርነት ይቆማል። አሰተማማኝ ሰላም ይፈጠራል?

በተግባር አገር ውስጥ ከምንሰማውና ከምናየው የምንረዳው ምንድነው? የዘር ክልል ፌድሬሽን አለ፤ የብሄር ማጽዳት ዘመቻ፤ የርስ በርስ ግጭትና ጦርነት አለ። እውነተኛ ፌድራሊዝምስ ምን ማለት ነው? ወደ የአፍሪካ ቀንድ ፌድሬሽን ወይም ኮንፌድሬሺን እየተሸጋገርን ነው? ክኤርትራ፤ ሱዳን ወይም ሶማሌ ጋር መዋሃድ እድገት አያመጣም? ጦርነት አይጠፋም? በፍላጎት ስለሆነ ሁሉም ተስማምተው ይቀጥላሉ። የመሬት ስፋት ብቻ ሳይሆን የህዝብ ብዛት ስንጨምር...ግን ይህ ሁሉ ለምን? ዲሞክራሲዊ ባህል ስላልተላበስን እዝህም ሆኖ እዛም ሆኖ ስላም የሚኖረው ዲሞክራሲ ሲኖር ብቻ ነው። ሌላስ ሪሶርስ ሲኖር! ኢኮኖሚክስ ተረሳ! ክክክክ

ኢትዮ በዘር ክተከፋፈለች አትጠቀምም። በሃይማኖት ከተከፋፈለችም አትጠቀምም። በዲሞክራሲ ከተከፋፈለች ትጠቀማለች!! ወይ ጉድ!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Horus » 15 Jun 2021, 09:59

ገስቶ፣
ጥያቄዎችን አንተው ግዜ ወስደህ መልሳቸው፤ ትምህርት እንዲሆን እኔ ቃል ስለማልፈጥ ፍሬ ነገሩን ልስጥህ ።

ዴሞክራሳዊ ፌዴርላዊነት ማለት በዜግነት ላይ ያስተዳደርና የስልጣን ኢማከላዊነት በጎሳ ሳይሆን በኢኮኖሚና ጂኦግራፊ ላይ የተዋቀረ ሴራ (ስርዓት) ማለት ነው ። ያ ነው የኢትዮጵያ ሴራ የሚሆነው ለዚያ ነው ወያኔ የወደቀው፤ የተሳሳተ ሞዴል ይዞ 30 አመት በድንቁርና ስለባከነ!

በውጭ ፖሊሲ የኢትዮጵያ አቋም የሚወሰነው ባልተማከለ ግሎባል ትስስርና ቅንጅት ወይም ግጭት መርህ ነው ። በአንድ ወይም ሁለት ወይም ሶስት ሃያል አገር ሰር የሚመራና የሚዘወር አንድ ግሎባል አለም የለም ። አበቃሁ !

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by TGAA » 15 Jun 2021, 10:49

Hours, Berhanu Nega violated one of the Cardina
l Immanuel Kant's ethics that rational human beings should be treated as an end in themselves and not as a means to something else.Whatever good intentions he has to not recognize the fact weyane and OLF engineered tribal systems system main target has been Amharas more than any. All other Ethnic and religion have been punished by the rule of guilt by association. Alll ethnic discourse evolves around hate of Amharas no other Ethnic group have been exposed to these kind of multi prongs institutional attack.For Pierson with such intellectual caliber to play fast and loose was disappointing. It is not to say that others didn't get hurt even more people way have been hurt by weyanes tribal system but the system single handedly doesn't target them as it does Amhars. To call that a conflict gloss over 30 years of the weyane policy which their OLF menons dying to prolong is simply an ethical mushiness.
Last edited by TGAA on 15 Jun 2021, 11:12, edited 3 times in total.

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by TGAA » 15 Jun 2021, 10:49

Hours, Berhanu Nega violated one of the Cardina
l Immanuel Kant's ethics that rational human beings should be treated as an end in themselves and not as a means to something else.Whatever good intentions he has to not recognize the fact weyane and OLF engineered tribal systems system main target has been Amharas more than any is a failure. All other Ethnic and religion have been punished by the rule of guilt by association. Alll ethnic discourse evolves around hate of Amharas no other Ethnic group have been exposed to these kind of multi prongs institutional attack.For Pierson with such intellectual caliber to play fast and loose was disappointing. It is not to say that others didn't get hurt even more people way have been hurt by weyanes tribal system but the system single handedly doesn't target them as it does Amhars. To call that a conflict gloss over 30 years of the weyane policy which there OLF menons dying to prolong is simply an ethical mushyness.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Guest1 » 15 Jun 2021, 11:01

ገስቶ፣
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
ዴሞክራሳዊ ፌዴርላዊነት ማለት በዜግነት ላይ ያስተዳደርና የስልጣን ኢማከላዊነት በጎሳ ሳይሆን በኢኮኖሚና ጂኦግራፊ ላይ የተዋቀረ ሴራ (ስርዓት) ማለት ነው ።

ጂኦግራፊ ፌድራሊዝም የሚባለው ነው። ጥሩ። ከዝህ ጋር በኢሃድግና በ2ተኛው ኢህኣድግ የተፈናቀሉት ወደ አገራቸው መመለስ፤ ደርግ ከድሃው የወሰደው መሬትና ትርፍ ቤት ማስመለስ ያካተተ መሆን ይገባዋል። መሬት የግል ማድረግ ካለ ኢዜማ መቼም አያሸንፍም። አይናውጣ ዘራፊ!
ወያኔ የወደቀው፤ የተሳሳተ ሞዴል ይዞ 30 አመት በድንቁርና ስለባከነ!
‘የተሳሳተ ቢሆን ኖሮ 30 አመት አይቆይም ነበር። የወደቀው የኢትዮ ህዝብ የአንድ ብሄር የበላይነት አንቀበልም በማለቱ ነው።
በውጭ ፖሊሲ የኢትዮጵያ አቋም የሚወሰነው ባልተማከለ ግሎባል ትስስርና ቅንጅት ወይም ግጭት መርህ ነው ። በአንድ ወይም ሁለት ወይም ሶስት ሃያል አገር ሰር የሚመራና የሚዘወር አንድ ግሎባል አለም የለም ። አበቃሁ !
አለም በአንድ አሜሪካ የምትመራ አትሆንም። ይህ ተብሎ ያለቀለት ጉዳይ ነው።
ይህ decentralised globalisation አገሮች በራሳቸው ይቁሙ (self reliant) ወይም ፊሪ ግሎባል ማህበር free global association ለመመስረት አይደለም። non-aligned countries የሚባለውም አይኖርም?

ጥያቄ ክክክክ አለም ተቆራርሳ አላለቀችም እንዴ? አሁን አሜሪካ፤ ቻይና፤ ራሻና አውሮፓ የራሳቸውን የሚሉትን ማቆየት ወይም አለማስነጠቅ አይደለም የተያያዙት? ምን ቀረ? አሁን አሁን ይህን global decentralisation የሚባለው scramble for Africa እየመሰለኝ መጣ። አፍሪካን በሃይል በጦርነት መቆራረስ ወይም ተስማምተው በህብረት ማእድኗን መበዝበዝ፤ ርካሽ ጉልበትና ገበያዋን መቀራመት።

ይህስ ቢሆን ችግሩ ምንድነው? በኢሃድግ ጊዜ ረሃብ ጠፍቶ ነበር? ወጣት መሰደዱ ቆሞ ነበር? አረብ አገር ገረድና ጭሎ አሁንም ይላክ የለ? አሁንም ወጣቱ እየተሰደደ አይደለም? ባለስልጣኖቻችን ታይላንድ ሽርሽር ይሄዳሉ? ክክክክክክክክክክክክክ ምን አዲስ ነገር አለ? ደቡብ አፍሪካን መመልከት በቂ ነው!! ዞር በሎ ሆረሶ! ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Horus » 15 Jun 2021, 13:35

TGAA
መልሴ አጭር ነው ፣ የአማኑኤል ካንት ስነ ምግባር ዝብዝብ ውስጥ አልሄድም፣ ያለፍኩት ትምህርት ነው። ዛሬ የሱ ግምት በኮግ ኒቲቭ ሳይንስ ተሽሯል፤ እሱን የሚከተሉ ከት/ቤት ንባባቸው ያላለፉ ያይምሮ ሰነፎች ናቸው ። ያን እርሳው!

ጸረ አማራ የሆነውን ወያኔ ካንተ መቶ ሺ ግዜ በላይ መላ ህይወቱን ሙሉ የታገለው ብርሃኑ ነው ። ያ ማለት ደሞ እሱ የማንም ጎሳ ግላዊ ጥቅም ለማናፈስ የሚቆም ሰው አይምሰልህ፣ አይደለም ። ከወያኔ ጋር ቂጡን ገጥሞ ኢትዮጵያን ሲያዳክም የነበረው ያንተው አድር ባይ አማራ ነኝ ባይ ነው ። ስለዚህ ብርሃኑን ካልወደድከው ድምጽ ንፈገው በቃ! በመላ ኢትዮጵያ የሚካሄደው የጎሳዎች እርስበርስ መጋደል የትግሬ፣ ኦሮሞና አምራ ጎሳ ዘረኞች በፈጠሩት ሲስተም ሳቢያ ያማራ ዘር ብቻ ለማጥፋት የሚደረግ ጂኖሳይድ ነው ወይስ ጎሳ አለቆች የሚነዱ መንጋዎች ህዝብና ህዝብ ያፋጁበት ፖለቲካ ፟ ያ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ገምግሞ ይወስን ። ራሳቸው የዘር ነጋዴዎች በሰሩት ብርሃኑ ብታሳብብ ያው ዉሸት እንጂ ችግርህን አይፈታውም ። ወደፊትም የኢትዮጵያን ፖለትካ ሳታተካክል ሰላም አታገኝም። ከዘር ዝባዝንኬ ዉጣና ወደ መፍቴ አለም ተቀላቀል። ያማራ ተገንጣዮች ብርሃኑን ሲሰድቡትኮ 20 አመት አልፏል! ዉሸታም ሁሉ!!!

ሰለቸን!!!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Guest1 » 15 Jun 2021, 14:24

ኢህአድግን ማን ፈጠረው? የአማራ ጎሰኛ ወይስ የአማራ ትምክህተኛ ወይስ የአማራ ጠባብ ብሄረተኛ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ የብሄር ክልልን አማራ ፈጠረው? ክክክክክክ ቀልድ። ክልሎች ሲፈጠሩ ድምጽም አልነበራቸውም። ተመሪ እንጂ መሪ አልነበሩም!

የአማራ ብሄረተኝነት ከጊዜ ብኋላ ብቅ ያለው ሞረሽ ወገኔና መጨረሻ ላይ በምሬትም ይሁን በሴራ አብን። ይህ ለምን ሆነ እያሉ አጥብቆ ማውገዝም ትክክለኛ አያደርግም። የመጀመሪያዎቹ እነ ፕሮፌሰር አስራት፤ መላው የአማራ ህዝብ ድርጅት ተረሳ እንዴ? መከዳዳት አያስፈልግም።

ብርሃኑ ነጋ ላይ የሚዘምቱት የኢህአድግ ደጋፊ የነበሩ መሆናቸውም ሊያስገርም አይገባም።
ጸረ አማራ የሆነውን ወያኔ ካንተ መቶ ሺ ግዜ በላይ መላ ህይወቱን ሙሉ የታገለው ብርሃኑ ነው
ከሁሉም በላይ ያልተናገርውን ተናገረ እያሉ ብርሃኑ ብርሃኑ..... አውነትም አሰልቺ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Horus » 15 Jun 2021, 20:27

በኢትዮጵያ ጉዳይ አንሽኮረመም! ዘመዶቻችን እነ ምኒልክ እነ ሃብተ ጎርጊስ እነ ባልቻ ሰፎ እንዲ እንዲ አድረገው ነው በፖለቲካ ጥበብና አይበገሬነት ነጻ አገር ሰጥተው ኩሩ ሕዝብ ያደረጉን !! የውስጥና የውጭ ጠላት ሆያ ሆዬን ወዲያ ብለን ኢትዮጵያን ማዘመን ማግነን ብቻ ነው የኛ ቀጠሮ !!




TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by TGAA » 15 Jun 2021, 20:44

Ride on Mr Horus , Ride on!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የዘመናችን አባ መላ ሃብቴ ዲነግዴ!

Post by Horus » 15 Jun 2021, 20:45

ባንዳና አድር ባይ ቢያስመስል ጸሃይ እስኪወጣ ነው!!


Post Reply