Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33673
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by Revelations » 14 Jun 2021, 22:10

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by Horus » 14 Jun 2021, 23:19

ፋንዲያ የጎሳ ፖለቲካ ቅራቅምቦ ሁላ የራስህ ፖለቲካ በወደቀብህ ቁጥር ለ20 አመት ብርሃኑን ሰበብ ታደርጋለህ ። ዞሮ ዞር ምንም የምታመጣው ፋይዳ የለም ። ብርሃኑን ካልወደድክ ድምጽ አትስጠው ። ይህን እንኳን የማይገባህ መሃይም ሁላ ነጋ ጠባ ትለፋደዳለህ !! የዘር ፖለቲካ ሞቷል። በቃ እርምህን አውጣ!! ደሞ ያንተን የዘር ውዳቂ ፖለቲካ ማንም በመቶ ሜትር ዱላ የሚነካው የለም ።
Last edited by Horus on 14 Jun 2021, 23:39, edited 1 time in total.

tekeba
Member
Posts: 1504
Joined: 17 Dec 2013, 03:03

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by tekeba » 14 Jun 2021, 23:29

Revo, you are so angry and frustrated, you too old to be in this 21st century politics. Undercover Woyane pretending as Negtegna. you are useless old man. you don't have life, you stuck. I am 100% sure that your inside will be on fire when Abiy officially a legitimate PM.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by Guest1 » 15 Jun 2021, 05:54

ብርሃኑ ነጋ ይሳሳታል? አው። እንደማንኛውም ሰው። አንድ ኢትዮ ጸንቶ ይኸው አለ።
በውሸት ብርሃኑን ማዋረድ? አይቻልም!

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by gearhead » 15 Jun 2021, 11:30

ጉራጌ effortlessly ዘረኛ የሆነ ህዝብ ነው!! አዲስ አበባን የጉራጌ መንደር ያረጋታል እንጂ ጉራጌ አዲስ አበባን ሆኖ አያውቅም!! ቢከብርም ሌላ ህዝብ አይቀጥርም፣ ከሌላ አይጋባም፣ከዘሩ አሻጥሮዎዊ ንግድ የሚያስወጣውን ሞያ አይወስድም፣ቢማርም ተመልሶ የዘር አሻጥሩ ይመለሳል!! Stadium ውስጥ እንኳን ዘር ለይቶ የሚቀመጥ ህዝብ ቢኖር ጉራጌ ብቻ ነው!! Tone deaf በሆነ የሱቅ በደረቴ tenacious insistence የሚያራምደውም ፖለቲካው ኢትዮጵያን ለዘር ንግዱ የማመቻቻ ቅጀት ውጤት ነው!!

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by Wedi » 15 Jun 2021, 13:27

የኢዜማው መሪ ለጨፍጫፉዎች ጥብቅና ቆመው፣ የዘር ፍጅት የተፈፀመበትን ሕዝብ ክደው ተከራክረዋል!

By Getachew Shiferaw

የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ ከአማራ ቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት አልተፈፀመም ብለው ተከራከረዋል። ጋዜጠኛው ጉዳዩን የሚያስተካክሉበት እድል ቢሰጣቸውም የኢዜማው መሪ ግን ከአቋማቸው ፍንክች አላሉም።

የአማራ ሕዝብ ከሌሎቹ ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ በተለየ በሰነድ ተፈርጆ የተጠቃ ሕዝብ ነው። የአማራ ሕዝብ "ነፍጠኛ፣ ተስፋፊ፣ ወራሪ፣ መጤ፣ ሰፋሪ" ተብሎ የተጠቃ ሕዝብ ነው። የአማራ ሕዝብ ሌሎቹን ጨቁኗል ተብሎ የተጠቃ ሕዝብ ነው። ይህ የዘር ፍጅት በአዲስ መልክ 30 አመት ዘልቋል። ከአርባ ጉጉ እስከ ጉራፈርዳ፣ ከወልቃይት እስከ መተከል በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ፍጅት ያልተፈፀመበት ቦታ የለም።

ይህን አማራ ተኮር ጥቃት የተቃዋሚ ድርጅት መሪ ነን የሚሉት ብቻ ሳይሆኑ የቀድሞው የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሳይቀር ተፈፅሟል ብለው አምነዋል። መንግስትም አምኗል። በአማራ ላይ የዘር ፍጅት መፈፀሙ በአሁኑም በቀድሞውም ፓርላማ ታምኗል። የቀድሞው ፓርላማ የአማራ ሕዝብ በቆጠራ ሆን ተብሎ እንደጠፋ ተገልፆበታል። በቅርቡ ደግሞ የፓርላማ አባላት እያለቀሱ በአማራ ሕዝብ ላይ የተፈፀመውን የዘር ፍጅት በይፋ ተናግረዋል። የአማራን ሕዝብ ምረጠኝ እያለ የሚቀሰቅሰው ኢዜማ መሪ ግን የዘር ፍጅት እንዳልተፈፀመ ደረታቸውን ነፍተው ተከራክረዋል።

ለኢዜማው መሪ መተከል፣ ኦሮሚያ፣ ጉራፈርዳ፣ ወልቃይት፣ ራያ፣ ደራና ሌሎችም ቦታዎች የተፈፀመው ግጭት ነው። ከጉራፈርዳ ያ ሁሉ ሕዝብ ተፈጅቶ፣ ቀሪው ሲፈናቀል ግጭት ነበር ማለት ነው። የኢዜማው መሪ ግጭት አድርገው የቆጠሩትን ግን አፈናቃዮቹም ግጭት አላሉትም። እነ ሽፈራው ሽጉጤ ተጋጩን አላሉም። "ነፍጠኛ ዛፍ ቆረጠብን" ብለው ነው የዘር ፍጅት ሰበብ የፈለጉለት፣ የተናገሩትም ይህንኑ ነው። ትህነግ ወልቃይትና ራያ ላይ ያን ሁሉ ፍጅት ሲፈፅም ግጭት ነው አላለም። አማራ ናቸው ነው ያለው። ኦነግ ነፍጠኛ ናቸው ነው ያለው። ገዳዮቹ ያላስተባበሉትን እነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ሊያስተባብሉ መጡ። በእርግጥ ከአሁን ቀደምም ፕሮፌሰር ብርሃኑ አማራን "መጤ፣ ሰፋሪ" ብለው ተናግረዋል። አሁንም ፍጅት አልተፈፀመም ብለው ለገዳዮች ጥብቅና ለሕዝብ ክህደትን አሳይተዋል። የኢዜማው መሪ የአማራን ሕዝብ ሌላው ለዘር ፍጅት ለማመቻቸት በሚፈርጁበት ቃል ፈርጀውታል። በተደጋጋሚ። አሁን ደግሞ የወቅቱ ገዥዎች ሳይቀር ያመኑትን የዘር ፍጅት አልተፈፀመም ብለዋል። ጨፍጫፊዎቹ ያልካዱትን ለጨፍጫፊዎቹ ክደው ተከራክረዋል!

የአማራ ሕዝብ ለአመታት ያሳለፈውን በደል የሚክድበትን፣ ለገዳዮቹ ጥብቅና የሚቆምን ድርጅት ሊመርጥ አይችልም። ሊመርጥ አይገባውም።

Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by Wedi » 15 Jun 2021, 16:00

Please wait, video is loading...

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by Guest1 » 15 Jun 2021, 17:43

ገና አሁን ከአማራ ቲቪ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ደስ ሳይለኝ አዳመጥኩት።
አጉል ልራቀቅ አለ። ምን ነካው ግን?
አሳፋረን!

mitmitaye
Member
Posts: 680
Joined: 29 Mar 2018, 15:18

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by mitmitaye » 15 Jun 2021, 18:38

Horus wrote:
14 Jun 2021, 23:19
ፋንዲያ የጎሳ ፖለቲካ ቅራቅምቦ ሁላ የራስህ ፖለቲካ በወደቀብህ ቁጥር ለ20 አመት ብርሃኑን ሰበብ ታደርጋለህ ። ዞሮ ዞር ምንም የምታመጣው ፋይዳ የለም ። ብርሃኑን ካልወደድክ ድምጽ አትስጠው ። ይህን እንኳን የማይገባህ መሃይም ሁላ ነጋ ጠባ ትለፋደዳለህ !! የዘር ፖለቲካ ሞቷል። በቃ እርምህን አውጣ!! ደሞ ያንተን የዘር ውዳቂ ፖለቲካ ማንም በመቶ ሜትር ዱላ የሚነካው የለም ።
Ezema stated that this kefafay zergna constitution ‘yishashalal enji ayiwegedim’ according to him there is a lot of good in that constitution :roll: :roll: :roll: Birhanu is MolaCHa MulCHluCH kefafay..,, apportunist.. :evil:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by Za-Ilmaknun » 15 Jun 2021, 19:02

One shouldn't be trying to balance the scale by denying the glaring facts of what is objectively observable. It isn't some history books that we are referring to for the debate to acknowledge whether there is ethnic cleansing and genocide targeting the Amhara community specifically and, those who are perceived to be Amhara by association. We are living through it and as such we need not to be told by anyone otherwise.

The good professor is trying to garner acceptance by those who vehemently are against his political stance as citizen based politician. This denial of the genocide by Prof Berhanu won't cut it for those diehards. What it certainly does instead is though, create a sense of betrayal by those who stood with him and his Ethiopianist ideology until it became a necessity to look for a political strategy that is constitutionally preferred and supported by the ruling government in the country and navigate through it.

Reducing the genocide to simple clashes as is habitually referred to by the PP political elites only blurred the distinction between Prosperitians and EZEMA in any meaningful ways.

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ‎በብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ የጸረ አማራነትና የጸረ ሰሜን ፖለቲካ አፈጣጠር ምንጭና መንስኤ ምንድነው?? [ክፍል-አንድ] ✅

Post by Wedi » 15 Jun 2021, 19:39

Please wait, video is loading...

Post Reply