Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ለፈገግታ ፥ የዓለም ሴቶች '' ሸሊብ '' ን የት ተማራችሁ ? ሱዳናዊት ዘፋኝ ! እጅግ ታስቃለች !!

Post by Abe Abraham » 14 Jun 2021, 14:11

በየሱዳን ዓሚያ ( የቀን-በቀን-ቋንቋ ) "ሸሊብ " ለየባለትዳር ሴት ባል መስረቅ ማለት ነው ። የቃሉ ኣጠቃቀም ትክክል እንዲሆን የምትሰርቀው የባለትዳርዋ የቅርብ ጓደኛ መሆን ኣለባት ። ባሁኑ ግዜ " ሸሊብ " በሱዳን የገነነ ተርእዮ ሆነዋል ። ከየሃገሩ ኤኮኖሚ ድክመት የተሳሰረ ክስተት ሊሆን ይችላል ይላሉ ኤክስፐርቶች !!
የዓለም ሴቶች '' ሸሊብ '' ን የት ተማራችሁ ? ሱዳናዊት ዘፋኝ ! እጅግ ታስቃለች !!