Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

አሸባሪው ጁንታው አንደኛው መለያው ውሸት ነው!

Post by Ejersa » 14 Jun 2021, 08:03

የኢትዮጵያና ኤርትራ ሰራዊት በዓብይ ዓዲ ተንቤን መርዛም ጋዝ እየደበደቡ ነው”ሲል ትግራይ ኦንላይን የተባለ የጁንታ ልሳን ዋሽቷል።

የጁንታው አንደኛው መለያው ውሸት ነው። ባሁኑ ሰአት ጁንታው ምንም አቅም የሌለው ሽፍታ ስለሆነ ከመዋሸት እና ከመደናገር ውጪ ሌላ ለማድረግ አቅም የለውም።

ጂንታው ህፃናት ልጆች የሶስት ቀን ስልጠና እየሰጠ እያዋጋ ነው የትግራይ ህዝብ ከጁንታው በላይ ጠላት የለውም።

ትግራይ ያለ ወጣት እንዳትቀር የጁንታው መጠቀምያ ሁነው ያሉ የድሃ ልጆች አሁንም ቁጭ ብለው አስበው ከጥፋት መንገድ ሊቆጠቡ ይገባል። ከጁንታው ጋር የተሰለፈ ወጣት በየቀኑ እያለቀ ነው።

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: አሸባሪው ጁንታው አንደኛው መለያው ውሸት ነው!

Post by Weyane.is.dead » 14 Jun 2021, 08:37

TPLF rasu wushet new.
Ejersa wrote:
14 Jun 2021, 08:03
የኢትዮጵያና ኤርትራ ሰራዊት በዓብይ ዓዲ ተንቤን መርዛም ጋዝ እየደበደቡ ነው”ሲል ትግራይ ኦንላይን የተባለ የጁንታ ልሳን ዋሽቷል።

የጁንታው አንደኛው መለያው ውሸት ነው። ባሁኑ ሰአት ጁንታው ምንም አቅም የሌለው ሽፍታ ስለሆነ ከመዋሸት እና ከመደናገር ውጪ ሌላ ለማድረግ አቅም የለውም።

ጂንታው ህፃናት ልጆች የሶስት ቀን ስልጠና እየሰጠ እያዋጋ ነው የትግራይ ህዝብ ከጁንታው በላይ ጠላት የለውም።

ትግራይ ያለ ወጣት እንዳትቀር የጁንታው መጠቀምያ ሁነው ያሉ የድሃ ልጆች አሁንም ቁጭ ብለው አስበው ከጥፋት መንገድ ሊቆጠቡ ይገባል። ከጁንታው ጋር የተሰለፈ ወጣት በየቀኑ እያለቀ ነው።

Lovetarik
Member
Posts: 349
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: አሸባሪው ጁንታው አንደኛው መለያው ውሸት ነው!

Post by Lovetarik » 14 Jun 2021, 11:19

TPLF is still listed as a terrorist organization on the USA's database of terrorist organizations for the last 30 years. Its mindbogling that the USA is now pressuring Ethiopia to negotiate with terrorists. It would be nice if they first delist this fascistic organization off their list. I am also surprised by the poor diplomatic performance of the Ethiopian gov't in its inability to point out this fact to the world in general and to the Westerners in particular.

Post Reply