Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እፀህይወት አበበ

Post by Abaymado » 13 Jun 2021, 15:18

የኔታ ቱዩብ ስለ እፀ ሕይወት መጥፎ ስለፃፈ ብቻ ቪድዮውን አየሁት;; ከዛም ''እፀሕይወት ምን ነካት ' ብዬ ልፅፍ ብዬ ነበር;; ዋና አላማዬ እንድትተወው ለማሳሰብ ነበር;; እፀ ሕይወትን እኔ አሁን ነው ማወቅ የጀመርኩት እንጂ አላቃትም:: 'ሰላዩ' የሚለውን ፊልም ካየሁት በህዋላ ነው እሷን ልረዳት የቻልኩት:; ብዙውን ፊልም ከዛ በህዋላ አይቸላታለሁ:; የማልወድላትም ፊልም አለ:: እንደ ሸሌ የሰራችበት ፊልም::

አሁን በቅርብ አንድ ዩ ቱዩብ 'በአርቲስትነታቸዉ እና በአስገራሚ ምክኒያቶች ከትዳራቸዉ የተፋቱ 6 ዝነኞች 'የሚል ቪድዮ ተለቆ: እፀ ሕይወትም ተካታበታለች:: አንደኛው ቀስቃሽ በሆነ አካሄድ ምላሷን ስታወጣ የሚያሳይ እና ወደ ጭኗ አካባቢ በእጇ እየነካች የምታሳየው ነገር ነበር:; ይህንን አይቼ ከትዳሯም እንደተፋታች ተገንዝቤ ;አርአያ ያለው እውነት ይሆናል ብዬ ነበር;;

ይሄው ቪድዮው

ግን በጣም የሚገርመው ነገር እፀ ሕይወት ቀንደኛ አክትቪሥት የምትባል ሰው አይነት ናት;; አብይን ስትቃወም ነው የማያት;; የአማራ አክቲቪስት ባትባልም; ሁሌ የሚደርሰውን ችግር ከሌላው አርቲስት በተለየ ትኩረት ሰጥታታ ትጽፍ ነበር;;

አሁን እሷ እጄ የለበትም ብላለች:: ትዳራቸው የፈረሰባቸው አርቲስቶች