አሁን በቅርብ አንድ ዩ ቱዩብ 'በአርቲስትነታቸዉ እና በአስገራሚ ምክኒያቶች ከትዳራቸዉ የተፋቱ 6 ዝነኞች 'የሚል ቪድዮ ተለቆ: እፀ ሕይወትም ተካታበታለች:: አንደኛው ቀስቃሽ በሆነ አካሄድ ምላሷን ስታወጣ የሚያሳይ እና ወደ ጭኗ አካባቢ በእጇ እየነካች የምታሳየው ነገር ነበር:; ይህንን አይቼ ከትዳሯም እንደተፋታች ተገንዝቤ ;አርአያ ያለው እውነት ይሆናል ብዬ ነበር;;
ይሄው ቪድዮው
ግን በጣም የሚገርመው ነገር እፀ ሕይወት ቀንደኛ አክትቪሥት የምትባል ሰው አይነት ናት;; አብይን ስትቃወም ነው የማያት;; የአማራ አክቲቪስት ባትባልም; ሁሌ የሚደርሰውን ችግር ከሌላው አርቲስት በተለየ ትኩረት ሰጥታታ ትጽፍ ነበር;;
አሁን እሷ እጄ የለበትም ብላለች:: ትዳራቸው የፈረሰባቸው አርቲስቶች