Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12591
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: ተለዋዋጮቹ አርቲስቶች: የደርግ ደጋፊዎች ፣ የኢሕአዴግ ደጋፊዎች አሁን ደግሞ የብልፅግና ደጋፊዎች

Post by Thomas H » 13 Jun 2021, 14:12

አይ የሆድ ነገር በቃ እኮ አላማ የሚባል ነገር የለም :: እንደ እንሰሳ ሆዳቸውን የሚሞላ ካገኙ ከመጣው ጋር መዝለል ነው






ሕሊናቸውን ሸጠውም እንደጠበቁት ብዙ አላገኙም ጋቢ ብቻ ነው የተሰጣቸው