Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አርዓያ ተ/ማሪያም እጸህይወት አበበን ትልቅ ይቅርታ መጠየቅ አለበት! አለያ ተራ የሃሜት አናፋሽ ያደርገዋል!!

Post by Horus » 13 Jun 2021, 13:50

የሰላማዊ ሰውን ህይወት ጭለማ ለብሰው በዉሸት አገርና ህዝብ ከሚያፈርሱ ጸጥታ ተቢዬ ግፈኞች ወሬ ለቃቅሞ ማናፈስ ጋዚጠኝነት አይደለም ። እጸህይወት በእድገቷልም፣ በባሕሏም በዝሪያዋም አርአያ ያለውን ቆሻሻ ነገር የምታደርግ ሰው አይደለችም!






Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: አርዓያ ተ/ማሪያም እጸህይወት አበበን ትልቅ ይቅርታ መጠየቅ አለበት! አለያ ተራ የሃሜት አናፋሽ ያደርገዋል!!

Post by Dawi » 14 Jun 2021, 16:47

Horus wrote:
13 Jun 2021, 13:50
የሰላማዊ ሰውን ህይወት ጭለማ ለብሰው በዉሸት አገርና ህዝብ ከሚያፈርሱ ጸጥታ ተቢዬ ግፈኞች ወሬ ለቃቅሞ ማናፈስ ጋዚጠኝነት አይደለም ። እጸህይወት በእድገቷልም፣ በባሕሏም በዝሪያዋም አርአያ ያለውን ቆሻሻ ነገር የምታደርግ ሰው አይደለችም!

Horus,

የሰይፉን ኤንተርቪው ከሆነ የቢዝነሱ ዋናው "ላይሰንስ" በስሜ አይደለም አላለችም ፤

በቤተሰብ ስምምነት ሸጪዋለሁ የምትል ይመስላል። መቼ?

አርአያ የቤተሰብ ውል አይመረምርም፤ ጥፋቱ አይታየኝም፤ የጏሮ ሰምምነት መች እንደተፃፈም አይታወቅም፤

ውሸት ከሆነ ዸግሞ ምን ያስለቅሳል? የኔ አይደለም ብላ ለጋዜጠኞች ወጥቶ መናገር ነው፤

Is she a little shy? C'mon now! :P

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አርዓያ ተ/ማሪያም እጸህይወት አበበን ትልቅ ይቅርታ መጠየቅ አለበት! አለያ ተራ የሃሜት አናፋሽ ያደርገዋል!!

Post by Horus » 14 Jun 2021, 17:33

ዳዊ፣
እኔ የሚሰማኝ ልንገርህ፣ ወያኔና የነሱ ዝርያ የነኩት ሁሉ ቶክሲክ ነው ። አንድ ጉረኛ ሃብታም ነኝ የሚል ወያኔም ሊሆን የሚችል አዋክቦ ወደድኩሽ ቅብጥርስ ብሎ አግብቶአት ልጅ እንደ ወለዱ ተፋቱ ። በዚያ ክፍፍል ከያቸውች መሃል ይመስለኛል ንግድ ቤቱን ያገኘቸው ። ሴትዮዋ የዛሬ 4 አመት ሸጥኩት አለች ። አሁን ቤቱ ቆሻሻ የዎያኔ ልጆች መጀንጀኛና ሸርሙሙጣ ቤት ነው ። አራ አያ ዝም ብሎ ከወንጀልና ግፍ ከተጨማለቁ ድብቅ ወያኔ ምናምን ወሬ ካገኘ እንደ ጋዜጠኛ ማመሳከር አለበት ። አልዚያ ከሚዲያ ወጥቶ ፖለቲካ ፓርቲ መያዝ አለበት ።

አንተ ማታቀው የልጅቷል ባህል አለ፣ እሷ ከምትመጣበት ማህበረሰብ ሰራቸው የተባለው ቆሻሻ ነገር በእርግማን ከማህበሩ አግልሎ ከሰው ውጭ ሚያደርጋት ። ማህበር እንኳን መጠጣት አትችልም ። የጉራጌ ሴት ሴተኛ አዳሪ ምናምን ከተባለች አገር ለቃ ተሰዳ ነው ምትደበቅ እንጂ የማህበሩ አካል አትሆንም ።

አር አያ የልጅቷን ስም ሙሉ በሙል ማንጻት አለበት ። ጥፋቱ የራሱ ነው ። ይህ ደሞ የሁሉም አመለካከት ነው። የዎያኔ ቅሻሻ ቶክሲክ ካልቸር በፍጹም ማንንም ንጹህ ሰው መበከል የለበትም ። ኬር !

አን

Post Reply