Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ዉሃና አፈር ሃብት፤ ግብጽና ሱዳን 40 ቢሊዮን ዶላር እንዲከፍሉ ተጠየቀ

Post by Horus » 12 Jun 2021, 16:00

በቃ ነው ትክክለኛ መንገድ!

ሱዳና ሆነች ግብጽ ሚዛናዊ የሆነ ዉሃ ያገኛሉ ፣ ከዚያ በላይ ላለው መክፈል አለባቸው!

ሱዳንና ግብጽ ከኢትዮጵያ ለሚያገኙት አፈር ግን ተተምኖ ለኢትዮጵያ አመታዊ ክፍያ ማድረግ አለባቸው!

በአፍሪካ ቀንድ አዲስ ዜማ፣ አዲስ ሰርአት መምጣቱን ይነገራቸው !




Post Reply