Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 30912
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 11 Jun 2021, 12:54
አሜርካ ለ50 አመት የመለመለውን የባንድ ቡድን በትግሬ ስለፈረሰ አሁን የሱዳን ጦር አስታጥቃ ልክ እንደ ሱማሌው ሳይድ ባሬ በኢትዮጵያና ሱዳን (ግብጽ) ጦርነት እያዘጋጀች ነው ። መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ሃቅ ስተን ብንዘናጋ ነገ ትልቅ ወደት እንዳይሆንብን።
አሜርካ የኢትዮ ሱዳን ጦርነት የምታዘጋጀው ቻይናና ሩሲያን ባፍሪካ ቀንድ ለመታገል ነው። አሜርካ ለኢትዮጵያ ሳንቲም ግድ የላትም ። እሷ ኢትዮጵያን አፈራርሳ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ብቻ ነው ፍላጎቷ።
ስለዚህ የሱዳን ሕዝብ ጋር ሆነን ያሜሪካና ግብጽ አሽከሮችን አንድ ነገር ማድረግ አለብን፣ ባስቸኳይ!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 30912
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 11 Jun 2021, 13:13
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 30912
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 11 Jun 2021, 13:49
የኢትዮ ሱዳን ጦርነት አይቀሬ እስከ እየሆነ ነው