Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11627
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ጊስት ሙፈሪሃት ካሚል | በስልጤ ታሪክ ለ 6 ሰዎች ብቻ የተሰጠ ስያሜ [ጊስት] Gist Muferihat Kamil pp

Post by Noble Amhara » 11 Jun 2021, 00:48

South-West Shewa home of Gurage People—-New Music

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ጊስት ሙፈሪሃት ካሚል | በስልጤ ታሪክ ለ 6 ሰዎች ብቻ የተሰጠ ስያሜ [ጊስት] Gist Muferihat Kamil pp

Post by Guest1 » 11 Jun 2021, 01:19

Noble Amhara
ጊስት በስልጤ ታሪክ ለ6 ሰዎች ስም ብቻ የተሰጠ ስያሜ ነው? አርግጠኛ ነህ? ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ አለማወቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
እንማማር!
በሀረር አደሬዎችና 'በአካባቢው' የሚኖሩ የኦሮሞ ዘመዶቻቸው (ሀረሪ ክልል በተባለው ብቻ የተወሰነ አይደለም) ጊስቲ ነው። ለወጣት፤ በተለይ ላላገቡ (ልጃገረዶች) የሚሰጥ የማእረግ ስም ነው። በኦሮሞዎቹ 'ጊፍቲ'ም ይባላል። 'ወይዘሪት' እንደማለት ነው። ወይዘሮዎችም ጊስቲ ይባላሉ (በሞፈሪያት እድሜ ያሉ፤ ይህን መደራረብ አጣርቼ ብቅ እላለሁ)።

ለአንተ አዲስ ቢሆንም ምናልባትም ለስልጤዎች በታሪካቸው ክክክክክ አዲስና ብርቅ ሆኖ የክብር ስም ክክክክክክክክክ ቢያደርጉትም በሀረርጌ የወጣት ሴት የማእረግ ስም ነው።

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11627
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ጊስት ሙፈሪሃት ካሚል | በስልጤ ታሪክ ለ 6 ሰዎች ብቻ የተሰጠ ስያሜ [ጊስት] Gist Muferihat Kamil pp

Post by Noble Amhara » 11 Jun 2021, 01:36

Guest1 wrote:
11 Jun 2021, 01:19
Noble Amhara
ጊስት በስልጤ ታሪክ ለ6 ሰዎች ስም ብቻ የተሰጠ ስያሜ ነው? አርግጠኛ ነህ? ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ አለማወቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
እንማማር!
በሀረር አደሬዎችና 'በአካባቢው' የሚኖሩ የኦሮሞ ዘመዶቻቸው (ሀረሪ ክልል በተባለው ብቻ የተወሰነ አይደለም) ጊስቲ ነው። ለወጣት፤ በተለይ ላላገቡ (ልጃገረዶች) የሚሰጥ የማእረግ ስም ነው። በኦሮሞዎቹ 'ጊፍቲ'ም ይባላል። 'ወይዘሪት' እንደማለት ነው። ወይዘሮዎችም ጊስቲ ይባላሉ (በሞፈሪያት እድሜ ያሉ፤ ይህን መደራረብ አጣርቼ ብቅ እላለሁ)።

ለአንተ አዲስ ቢሆንም ምናልባትም ለስልጤዎች በታሪካቸው ክክክክክ አዲስና ብርቅ ሆኖ የክብር ስም ክክክክክክክክክ ቢያደርጉትም በሀረርጌ የወጣት ሴት የማእረግ ስም ነው።
ChegraY

Adere or Harari are originally from Gurage if the harari came back to their homelands in bete Gurage that means silti is Gurage Gurage you weyane divide the great Gurage people and marginalized the great Shinasha people of womberta metekel!!! Agame weyane is the number one Killer of Habesha you weyane try to make us Habesha from Eritrea to Abysinnia go extinct phack yo people !

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ጊስት ሙፈሪሃት ካሚል | በስልጤ ታሪክ ለ 6 ሰዎች ብቻ የተሰጠ ስያሜ [ጊስት] Gist Muferihat Kamil pp

Post by Guest1 » 11 Jun 2021, 03:29

Adere or Harari are originally from Gurage if the harari came back to their homelands in bete Gurage that means silti is Gurage Gurage you weyane divide the great Gurage people
ከአርእስቱ እየወጣህ የሚትለቀልቀው ስለጉራጌም ሆነ ስልጤ ሆነ የአደሬ ጉዳይ የሚያገባህ ነገር የለም። Noble Amhara እያልክ አማራን ለመከለል እንደምትሯሯጠው እዝህ አይሳካልህም። የሀረር ኦሪጅን ቤተ ጉራጌ አይደለም። የጉራጌም ሆነ የሃረርጌ ታሪክ ከሸዋና ከወለጋም ጋር የተያያዘ ነው። ለምን ለሚለው መልሱ ቱርኮችጋ ስለሆነ ሂድና ጠይቃቸው። ትግሬን ስለተሳደብክም የሚቀየር ነገር የለም። ትግሬ ትግሬ ነው ክክክክክ ዞር በል! አናዳጅ! ወስ***! ክክክክክ

አርእስቱ ጊስት ነው። የሚታውቀው ካለ ጫር ጫር አርግ። የማታውቅ ከሆነ ለመማር ሞክር!

Post Reply