Page 1 of 1

"ገና ለደረሰብን ጥፋት ካሳ እንጠይቃለን"! ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ: የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ!!!!

Posted: 10 Jun 2021, 18:11
by Ejersa
አገርና ህዝብ እንደ ድር ሲያብር የማይሻገረው ፈተና አይኖርም ። የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ በአሸባሪው ትህነግ ለዘመናት ከፍተኛ በደል ደርሶበታል: አሁን ያ ታሪክ ሆኖ ማንነታችን ተከብሮ የነፃነት አየር እየተነፈስን እንገኛለን: ይህን ቀን ላሳየን እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል::

ሲሉ ፦ በቃብትያ ሁመራ ወረዳ የባእከር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ !