Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከ80% የምርጫ ክልሎች በላይ በሰኔ 14 ድምጽ ይሰጣሉ፣ የቀሩት ጳጉሜ 1 ይሆናል

Post by Horus » 10 Jun 2021, 15:35

በሰኔ 14 ድምጽ ማይሰጡ የምርጫ ክልሎች ቁጥር 32
ሱማሌ 13
ደቡብ 10
አፋር 7
አማራ 1

ትግሬ ወደፊት ይታላያል