Page 1 of 1

በኔ አስተያየት፤ 86 የብሔር ማዕከላትን ከመክፈት ይልቅ፥ አንድ የኢትዮዽያ የብሔር ማዕከል ከፍቶ፥ ሁሉንም ብሔር በአንዱ ማዕከል ማሳተፍ ይቀላል፤ ወጪንና ግርግርንም በጣም ይቀንሳል።

Posted: 10 Jun 2021, 01:12
by EwnetYashenifal
በኔ አስተያየት፤ 86 የብሔር ማዕከላትን ከመክፈት ይልቅ፥ አንድ የኢትዮዽያ የብሔር ማዕከል ከፍቶ፥ ሁሉንም ብሔር በአንዱ ማዕከል ማሳተፍ ይቀላል፤ ወጪንና ግርግርንም በጣም ይቀንሳል።

Re: በኔ አስተያየት፤ 86 የብሔር ማዕከላትን ከመክፈት ይልቅ፥ አንድ የኢትዮዽያ የብሔር ማዕከል ከፍቶ፥ ሁሉንም ብሔር በአንዱ ማዕከል ማሳተፍ ይቀላል፤ ወጪንና ግርግርንም በጣም ይቀንሳል።

Posted: 10 Jun 2021, 01:29
by Guest1
በኔ አስተያየት፤ 86 የብሔር ማዕከላትን ከመክፈት ይልቅ፥ አንድ የኢትዮዽያ የብሔር ማዕከል ከፍቶ፥ ሁሉንም ብሔር በአንዱ ማዕከል ማሳተፍ ይቀላል፤ ወጪንና ግርግርንም በጣም ይቀንሳል።
መጀመሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ ማእከል የለም እንዴ? ክክክክክክክክ ተቀለደ!!
ትክክለኛው ሁሉም የራሳቸው ማእክል ሁሉም!! በከተማቸው!!

ጎብኚዎችን አሳምረው መቀበል እንዲችሉ በከተማቸው ሰፊ ቦታ ይሰጣቸው!!

ለምን በከተማቸው???
የህዝቡን ባህልና ኑሮ ማሳየት የሚችሉበት በከተማቸው!!
ለከተማቸው ገቢ ለማስገኘት።
ስቱፒዲቲ ካልሆነ በስተቀር አዲስ አበባ በፍጹም መሆን የለበትም።
ጉራጌዎች ይቺን ብልጣብልጥነት ያጡታል?

ዋና ነጥብ
ኢኮኖሚክስ ከሆነ ገንዘብ አለበት ክክክክክክ
ገንዘብ ካለበት ፓለቲካ አለበት። ወይ ጉድ!!
ነጣጥሎ መፍትሄ ማቅረቅ አሳሳች ነው።