-
- Member
- Posts: 1597
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
በኔ አስተያየት፤ 86 የብሔር ማዕከላትን ከመክፈት ይልቅ፥ አንድ የኢትዮዽያ የብሔር ማዕከል ከፍቶ፥ ሁሉንም ብሔር በአንዱ ማዕከል ማሳተፍ ይቀላል፤ ወጪንና ግርግርንም በጣም ይቀንሳል።
በኔ አስተያየት፤ 86 የብሔር ማዕከላትን ከመክፈት ይልቅ፥ አንድ የኢትዮዽያ የብሔር ማዕከል ከፍቶ፥ ሁሉንም ብሔር በአንዱ ማዕከል ማሳተፍ ይቀላል፤ ወጪንና ግርግርንም በጣም ይቀንሳል።
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: በኔ አስተያየት፤ 86 የብሔር ማዕከላትን ከመክፈት ይልቅ፥ አንድ የኢትዮዽያ የብሔር ማዕከል ከፍቶ፥ ሁሉንም ብሔር በአንዱ ማዕከል ማሳተፍ ይቀላል፤ ወጪንና ግርግርንም በጣም ይቀንሳል።
መጀመሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ ማእከል የለም እንዴ? ክክክክክክክክ ተቀለደ!!በኔ አስተያየት፤ 86 የብሔር ማዕከላትን ከመክፈት ይልቅ፥ አንድ የኢትዮዽያ የብሔር ማዕከል ከፍቶ፥ ሁሉንም ብሔር በአንዱ ማዕከል ማሳተፍ ይቀላል፤ ወጪንና ግርግርንም በጣም ይቀንሳል።
ስቱፒዲቲ ካልሆነ በስተቀር አዲስ አበባ በፍጹም መሆን የለበትም።ትክክለኛው ሁሉም የራሳቸው ማእክል ሁሉም!! በከተማቸው!!
ጎብኚዎችን አሳምረው መቀበል እንዲችሉ በከተማቸው ሰፊ ቦታ ይሰጣቸው!!
ለምን በከተማቸው???
የህዝቡን ባህልና ኑሮ ማሳየት የሚችሉበት በከተማቸው!!
ለከተማቸው ገቢ ለማስገኘት።
ጉራጌዎች ይቺን ብልጣብልጥነት ያጡታል?
ዋና ነጥብ
ኢኮኖሚክስ ከሆነ ገንዘብ አለበት ክክክክክክ
ገንዘብ ካለበት ፓለቲካ አለበት። ወይ ጉድ!!
ነጣጥሎ መፍትሄ ማቅረቅ አሳሳች ነው።